Ezekiel 40:46 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እታ ንሰሜን እትጥምት ክፍሊ ድማ ነቶም ኣገልግሎት መሰውኢ ዚሕልዉ ካህናት እያ። ካብ ደቂ ሌዊ ንእግዚኣብሄር ኬገልግልዎ ዝቐርቡ ደቂ ጻዶቅ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ሰሜንም የሚመለከተው ቤት መሠዊያዉን ለማገልገል ለሚተጉ ካህናት ነው፤ እነዚህ ከሌዊ ልጆች መካከል ያገለግሉት ዘንድ ወደ እግዚአብሔር የሚቀርቡ የሳዶቅ ልጆች ናቸው” አለኝ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ሰሜንም የሚመለከተው ቤት መሠዊያውን ለማገልገል ለሚተጉ ካህናት ነው፤ እነዚህ ከሌዊ ልጆች መካከል ያገለግሉት ዘንድ ወደ እግዚአብሔር የሚቀርቡ የሳዶቅ ልጆች ናቸው አለኝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ሰሜን የሚመለከተው ቤት መሠዊያውን ለሚጠብቁ ካህናት ነው፤ እነዚህ ከሌዊ ልጆች መካከል እንዲያገለግሉት ወደ ጌታ የሚቀርቡ የሳዶቅ ልጆች ናቸው።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሁጲሳ ባጋ ጼልያ ክፍሊ ቃይ ያርሽያሳን ኦያ ቄሳቱ ዋ። ቄሳቱ ኡባይ ጻዶቃ ያራፐ የለቴዳ ሌዋቱዋ፤ መና ጎዳኮ ሺቂደ፥ አስ ኦናዉ በሲኖ ጌተቴዳዌ ኡንቱንቱ ጻላላ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Huup'issa bagga s'eelliyaa kifilii k'ay yarshshiyaasan ootsiyaa k'eesetuwaa. K'eesetuu ubbay S'aadook'a yaraappe yeletteedda Leewatuwaa; Med'inaa Godaakko shiik'iide, aassi ootsanaw bessiino geetetteeddawe unttunttu s'alala» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Pudeha bagga xeelliza kifiley qasse yarshizason ooththiza qeesetayssa. Qeeseti ubbay Saadooqe zareppe yelettida Leweta; GODAAKKO shiiqidi ooththanaas besseettes geetettiday istta xalla» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ፑዴሃ ባጋ ጼሊዛ ኪፊሌይ ቃሴ ያርሺዛሶን ኦዛ ቄሴታይሳ። ቄሴቲ ኡባይ ሳዶቄ ዛሬፔ ዬሌቲዳ ሌዌታ፤ ጎዳኮ ሺቂዲ ኦናስ ቤሴቴስ ጌቴቲዳይ ኢስታ ጻላ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቆሞ ባጋ ስምዳ ክፍለይ ያርሾ በሳን ኦያ ካህነታባ። ካህነት ኡባይ ሳዶቃ ያራፐ የለትዳ ሌወታ፤ ጎዳ ስንን ኤቅድ ኦናዉ በሰይሳት ሀይሳታ ፃላላ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qommo bagga simmida kifiley yarsho bessan oothiya kahinetaba. Kahineti ubbay Saadoqa yaraape yeletida Leeweta; Godaa sinthan eqidi oothanaw besseysati haysata xalaala” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሰሜን ትይዩ ያለው ክፍል ደግሞ በመሠዊያው ላይ ለሚያገለግሉ ካህናት ነው። እነዚህም የሳዶቅ ልጆች ሲሆኑ፣ በእግዚአብሔር ፊት ቀርበው ማገልገል የሚችሉ ሌዋውያን እነርሱ ብቻ ናቸው።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወደ ሰሜን የሚያመለክተውም ክፍል በመሠዊያው ለማገልገል ኃላፊነት ለተሰጣቸው ካህናት ማረፊያ ነው፤ እነዚህ ሁሉ ካህናት ከሳዶቅ ዘር የተወለዱ ሌዋውያን ሲሆኑ፥ በፊቱ ቆመው እግዚአብሔርን ለማገልገል የተፈቀደላቸው እነርሱ ብቻ ናቸው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዛ ንሰሜን ኣቢላ ዘላ ኽፍሊ ቤት ድማ፥ ነቶም ኣብታ መሰውኢ ኸገልግሉ ዝነቕሑ ኻህናት እያ፤ ንሳቶም ከገልግልዎ ናብ እግዚኣብሄር ዝቐርቡ፥ ካብ ማእኸል ደቂ ሌዊ፥ ደቂ ሳዶቅ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዛ ንሰሜን ኣቢላ ዘላ ኽፍሊ ቤት ድማ ነቶም ኣብታ መሰውኢ ኼገልግሉ ዚነቕሑ ኻህናት እያ። ንሳቶም ኬገልግልዎ ናብ እግዚኣብሄር ዚቐርቡ ኻብ ደቂ ሌስ ደቂ ጻዶቅ እዮም። |