Ezekiel 40:42 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እተን ኣርባዕተ ሰደቓት ድማ ንውሓት እመትን ፈረቓን ስፍሓት እመትን ፈረቓን ቁመተን ድማ እመትን ፈረቓን ነበራ። ኣብ ልዕሊኡ ድማ ነቲ ዝሓርር መስዋእትን ግዳይን ዝሓረዱሉ መሳርሒታት እውን የቐምጡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለሚቃጠለውም መሥዋዕት ርዝመታቸው አንድ ክንድ ተኩል ወርዳቸውም አንድ ክንድ ተኩል ቁመታቸውም አንድ ክንድ የሆኑ፥ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና ሌላውን መሥዋዕት የሚያርዱበትን ዕቃ ያኖሩባቸው ዘንድ፥ ከተጠረበ ድንጋይ የተሠሩ አራት ገበታዎች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለሚቃጠለውም መሥዋዕት ርዝመታቸው ክንድ ተኩል ወርዳቸውም ክንድ ተኩል ቁመታቸውም አንድ ክንድ የሆኑ፥ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና ሌላ መሥዋዕቱን የሚያርዱበትን ዕቃ ያኖሩባቸው ዘንድ፥ ከተጠረበ ድንጋይ የተሠሩ አራት ገበታዎች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሚቃጠለው መሥዋዕት ርዝመታቸው አንድ ክንድ ተኩል፥ ወርዳቸው አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመታቸው ደግሞ አንድ ክንድ የሆኑ፥ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና ሌላ መሥዋዕት የሚያርዱበትን ዕቃዎች የሚያስቀምጡባቸው፥ ከተጠረበ ድንጋይ የተሠሩ አራት ገበታዎች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ጹግያ ያርሹዋ ዎናዉ ጊግሴዳ፥ ሹቻፐ ማሰቲደ ኦሰቴዳ ኦይዱ ጻርጴዛቱ ደኢኖ። ኡንቱንቶ ጌሳይ እት ዋ፤ አዱሳተይ እት ዋነ ታካ፤ ቃይ ጎምፓይካ እት ዋነ ታካ። ጹግያ ያርሹዋነ ሀራ ያርሾቱዋ ኡባ ሹክያ ሚሻቱ ሄ ጻርጴዛቱዋ ቦላን ኡቲኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay s'uuggiyaa yarshshuwaa wotsanaw giigisseedda, shuchchaappe masettiide oosetteedda oyddu s'arp'p'eezatuu de'iino. Unttunttoo geesay itti wad'aa; adusatetsay itti wad'anne takkaad'e; k'ay gomppaykka itti wad'anne takkaad'e. S'uuggiyaa yarshshuwaanne hara yarshshotuwaa ubbaa shukkiyaa miishshatuu he s'arp'p'eezatuwaa bollan uttiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse xuugettiza yarsho woththanaas giigsida, shuchchafe masettidi oosettida oyddu xaraphpheezati deettes. Isttas dhoqqateththay issi wadha; adussateththay issi wadhanne tadhdhako; qasse aahoteththaykka issi wadhanne tadhdhako. Xuugettiza yarshonne hara yarshota ubbaa shukkiza miishshati he xaraphpheezata bollan utteettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ጹጌቲዛ ያርሾ ዎናስ ጊግሲዳ፥ ሹቻፌ ማሴቲዲ ኦሴቲዳ ኦይዱ ጻራጴዛቲ ዴቴስ። ኢስታስ ቃቴይ ኢሲ ዋ፤ ኣዱሳቴይ ኢሲ ዋኔ ታኮ፤ ቃሴ ኣሆቴይካ ኢሲ ዋኔ ታኮ። ጹጌቲዛ ያርሾኔ ሃራ ያርሾታ ኡባ ሹኪዛ ሚሻቲ ሄ ጻራጴዛታ ቦላን ኡቴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፁሳ ያርሾ ዎናዉ ጊግስዳ፥ ሹቻፈ ማሰትድ ኦሰትዳ ኦይዱ ፃርጴዛት ደኦሶና። ኤንታዉ አዱሳተይ እስ ዋነ ታካ፤ እስ ዋነ ታካ፤ ዳልጋተይ እስ ዋነ ታካ። ፁሳ ያርሾነ ሀራ ያርሾ ኡባ ሹክያ ሚሸት ሄ ፃርጴዛታ ቦላ ኡቶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xuussa yarsho wothanaw giigisida, shuchafe masetidi oosetida oyddu xarpheezati de7oosona. Entaw adusatethay issi wadhanne takadho; dalgatethay issi wadhanne takadho geesay issi wadhanne takadho. Xuussa yarshonne hara yarsho ubbaa shukiya miisheti he xarpheezata bolla uttoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለሚቃጠለው መሥዋዕት መገልገያ የሆኑ፣ ከተጠረበ ድንጋይ የተሠሩ አራት ጠረጴዛዎች ነበሩ፤ የእያንዳንዳቸው ርዝመት፣ ወርድና ቁመት አንድ ክንድ ተኩል ነበር፤ በእነዚህም ላይ ለሚቃጠለው መሥዋዕትና ለሌላውም መሥዋዕት ማረጃ የሚሆኑ መሣሪያዎች ይቀመጡባቸው ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንደዚሁም ለሚቃጠለው መሥዋዕት ከተጠረበ ድንጋይ የተሠሩ አራት ጠረጴዛዎች ነበሩ፤ ርዝመታቸው አንድ ክንድ ተኩል ወርዳቸው አንድ ክንድ ተኩል፥ ከፍታቸው አንድ ክንድ ነበር፤ እነርሱም ለሚቃጠለውና ለሌሎች መሥዋዕት የማረጃ ዕቃዎች ማስቀመጫነት የሚያገለግሉ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዝቃፀል መስዋእቲ ዝኸውን ካብ ውቑር እምኒ ዝተገብረ ኣርባዕተ ሰደቓታት ነበሩ፤ ምንዋሑ እመትን ስድርን፥ ወርዱ እመትን ስድርን፥ ምብራኹ ሓደ እመት ነበረ፤ ኣብኡውን ነቲ ዝቃፀል መስዋእትን፥ ንኻልእ መስዋእትን ዝሓርዱሉ መሳርሒ ዘንበሮ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንመስዋእቲ ምሕራር ዚኸውን ካብ ውቑር እምኒ እተገብረ ኣርባዕተ ሰደቓ ኣሎ። ምንዋሑ እመትን ስድርን፡ ወርዱ እመትን ስድርን፡ ምብራኹ ሓደ እመት እዩ። ኣብኡውን ነቲ ንመስዋእቲ ምሕራርን ንመስዋእትን ዚሐርዱሉ መሳርያ ዚንበሮ እዩ። |