Ezekiel 40:37 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓንዲ ማዕጾታቱ ድማ ናብ ደጋዊ ኣጸድ ነበረ። ኣግራብ ስየ ድማ ኣብ ዓንዲ ማዕጾኣ፡ ብኽልቲኡ ሸነኽን ብኽልቲኡ ሸነኽን ነበሩ፤ ናብኡ ዝድይብ ድማ ሸሞንተ ደረጃታት ነበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የግ​ን​ቡም አዕ​ማድ ወደ ውጭው አደ​ባ​ባይ ይመ​ለ​ከቱ ነበር፤ በግ​ን​ቡም አዕ​ማድ ላይ በዚ​ህና በዚያ ወገን የዘ​ን​ባባ ዛፍ ተቀ​ርጾ ነበር፤ ወደ እር​ሱም የሚ​ያ​ወጡ ስም​ንት ደረ​ጃ​ዎች ነበ​ሩት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የግንቡም አዕማድ ወደ ውጭው አደባባይ ይመለከቱ ነበር፤ በግንቡም አዕማድ ላይ በዚህና በዚያ ወገን የዘንባባ ዛፍ ተቀርጾ ነበር፤ ወደ እርሱም የሚያደርሱ ስምንት ደረጃዎች ነበሩት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የግንቡ አዕማድ ወደ ውጭው አደባባይ ይመለከቱ ነበር፤ በግንቡ አዕማድ ላይ በዚህና በዚያ ወገን የዘንባባ ዛፍ ተቀርጾ ነበር፤ መወጣጫውም ስምንት ደረጃዎች ነበሩት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባራንዳይ ካረ ባጋ ዳባባ ጼሌ። ፐንግያ ቦላ ያ ባጋናነ ሀ ባጋና ዛምባ ምስሊ መት ኡቴዳ። ያ ጋያ ሆስፑን ደቱ ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Barandday kare bagga dabaabaa s'eellee. Penggiyaa bolla ya baggananne ha baggana zambbaa misilii med'etti utteedda. Yaa gatsiyaa hosppun detsatuu de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Daaranchchay kare bagga dabaabaa xeellees. Penge bolla he baggaranne ha baggara zamba misley medhetti uttides. Hee gaththiza osppun dhekkati deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳራንቻይ ካሬ ባጋ ዳባባ ጼሌስ። ፔንጌ ቦላ ሄ ባጋራኔ ሃ ባጋራ ዛምባ ሚስሌይ ሜቲ ኡቲዴስ። ሄ ጋዛ ኦስፑን ካቲ ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባራንዳይ ካረ ባጋ ዳባባ ስንን ደኤስ። ፐንግያ ቦላ ያ ባጋራነ ሀ ባጋራ ዛምባ ምስለይ ደኤስ። ያ ጋያ ሆስፑን ደት ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Baranday kare bagga dabaaba sinthan de7ees. Pengiya bolla ya baggaranne ha baggara zamba misiley de7ees. Yaa gathiya hospun dethati de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መተላለፊያ በረንዳው ከውጩ አደባባይ ትይዩ ነው፤ በዐምዶቹም ላይ የዘንባባ ዛፍ ተቀርጿል፤ እስከ መግቢያው ድረስም ስምንት ደረጃዎች ነበሩት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የመግቢያው ክፍል ከውጪው አደባባይ ጋር ትይዩ ነበር፤ በግድግዳ ዐምዶቹም ላይ በሁለቱም በኩል የዘንባባ ዛፍ ቅርጾች ነበሩ፤ መወጣጫውም ስምንት ደረጃዎች ነበሩት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣዕምዲ ተዛነብ ናብቲ ኣብ ወፃኢ ዘሎ ዓፀድ ኣቢሉ ነበረ፤ ኣብ ርእሲ ኣዕምዳ ኸዓ፥ በዙይን በቱይን ስየታት ነበረ፤ መደያይቦኣውን ሸሞንተ ደረጃ ነበሮ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣዕኑድ ሰቕሰቓ ናብቲ ኣብ ወጻኢ ዘሎ ኣጸድ ኣቢሉ እዩ፡ ኣብ ርእሲ ኣዕኑዳ ኸኣ በዝን በትን ስየታት ኣሎ፡ መደያይቦኣውን ሾሞንተ ደረጃ እዩ።