Ezekiel 40:30 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ኣብ ዙርያኡ ዘሎ ኣዳራሽ ድማ ዕስራን ሓሙሽተን እመት ዝንውሓቱ፡ ስፍሓቱ ድማ ሓሙሽተ እመት ነበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዙ​ሪ​ያ​ውም ደጀ ሰላ​ሞች ነበሩ፤ ርዝ​መ​ታ​ቸ​ውም ሃያ አም​ስት ክንድ፥ ወር​ዳ​ቸ​ውም አም​ስት ክንድ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዙሪያውም ደጀ ሰላሞች ነበሩ፤ ርዝመታቸውም ሀያ አምስት ክንድ ወርዳቸውም አምስት ክንድ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዙሪያውም መተላለፊያዎች ነበሩ፤ ርዝመታቸው ሀያ አምስት ክንድ ወርዳቸው ደግሞ አምስት ክንድ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ዩሹዋን ባራንዳቱ ደኢኖ፤ ኡንቱንቱ አዱሳተይ 25 ዋ፤ ጎምፓይካ 5 ዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa yuushshuwaan baranddatuu de'iino; unttunttu adusatetsay 25 wad'aa; gomppaykka 5 wad'aa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iza yuushon daaranchchati deettes; istta zoonoy 25 wadha; aahoteththaykka 5 wadha.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛ ዩሾን ዳራንቻቲ ዴቴስ፤ ኢስታ ዞኖይ 25 ዋ፤ ኣሆቴይካ 5 ዋ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ድርሳ ፐንገይ ዩሹዋን ባራንዳት ደኦሶና፤ ኤንታ አዱሳተይ ላታማነ እቻሹ ዋ፤ ጎምፓይ እቻሹ ዋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He dirsa pengey yuushuwan barandati de7oosona; enta adussatethay laatamanne ichashu wadha; gompay ichashu wadha.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በውስጠኛው አደባባይ ዙሪያ ያሉት የመግቢያው በር መተላለፊያ በረንዳዎቹ ርዝመት ሃያ አምስት ክንድ ሲሆን፣ ወርዳቸው ደግሞ አምስት ክንድ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዙሪያውም ኻያ አምስት ክንድ ርዝመትና አምስት ክንድ ወርድ ያላቸው መተላለፊያዎች ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ዕስራን ሓሙሽተን እመት ዝምንዋሑ፡ ሓሙሽተ እመት ከኣ ዝወርዱ ገበላታት ብዙርያኣ ኣሎ።