Ezekiel 40:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብኡ ዚድይብ ሸውዓተ መደያይቦታት ነበሮ፣ ኣደባባታ ድማ ኣብ ቅድሚኦም ነበረ፣ ኣብ ማዕጾ ማዕጾታቱ ድማ ሓደ ብሓደ ሸነኽ ሓደ ድማ በቲ ኻልእ ሸነኽ ኣእዋም ስየ ነበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ እር​ሱም የሚ​ያ​ደ​ርሱ ሰባት ደረ​ጃ​ዎች ነበሩ፤ መዛ​ነ​ቢ​ያ​ዎ​ቹም በፊቱ ነበሩ፤ በግ​ን​ቡም አዕ​ማድ ላይ አንዱ በዚህ አን​ዱም በዚያ ወገን ሆኖ የዘ​ን​ባባ ዛፍ ተቀ​ር​ጾ​ባ​ቸው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ እርሱም የሚያደርሱ ሰባት ደረጃዎች ነበሩ፥ መዛነቢያዎቹም በፊቱ ነበሩ፤ በግንቡም አዕማድ ላይ አንዱ በዚህ አንዱም በዚያ ወገን ሆኖ የዘንባባ ዛፍ ተቀርጾባቸው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ እርሱ የሚያደርሱ ሰባት ደረጃዎች ነበሩ፤ መተላለፊያዎቹም በፊት ለፊቱ ነበሩ፤ በግንቡም አዕማድ ላይ በዚህና በዚያ በዚህና በዚያ ወገን የዘንባባ ዛፍ ተቀርጾባቸው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያ ጋያ ላፑን ደቱ ደኢኖ። ባራንዳይ ዳባባ ስንን ዉርሰ ባጋና ደኤ። ፐንግያ ቦላ ያ ባጋናነ ሀ ባጋና ዛምባ ምስሊ መት ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaa gatsiyaa laappun detsatuu de'iino. Barandday dabaabaa sintsan wurssetsa baggana de'ee. Penggiyaa bolla ya baggananne ha baggana zambbaa misilii med'etti utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hee gaththiza laappun dhekkati deettes. Daaranchchay dabaaba sinththan wurseththa baggara dees. Pengeza bolla he baggaranne ha baggara zamba misley medhetti uttides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ጋዛ ላፑን ካቲ ዴቴስ። ዳራንቻይ ዳባባ ሲንን ዉርሴ ባጋራ ዴስ። ፔንጌዛ ቦላ ሄ ባጋራኔ ሃ ባጋራ ዛምባ ሚስሌይ ሜቲ ኡቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያ ጋያ ላፑን ደት ደኦሶና። ባራንዳይ ዳባባ ስንን ደኤስ። ፐንግያ ቦላ ያ ባጋራነ ሀ ባጋራ ዛምባ ምስለይ ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaa gathiya laapun dethati de7oosona. Baranday dabaaba sinthan de7ees. Pengiya bolla ya baggaranne ha baggara zamba misiley de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከመተላለፊያ በረንዳው ትይዩ የሆኑ ሰባት ደረጃዎች ወደ መግቢያው በር ያመራሉ፤ ወጣ ወጣ ብለው በሚታዩ ግድግዳዎችም ላይ የዘንባባ ቅርጽ አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወደዚያም የሚያደርሱ ሰባት ደረጃዎች አሉ፤ በውስጥ መተላለፊያ በስተመጨረሻ ያለው ክፍል ቀጥሎ ይገኛል፤ በሁለቱ በኩል ባሉት የግድግዳ ዐምዶች ላይ ደግሞ የዘንባባ ቅርጾች ተስለውባቸው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መደያይቦኣ ኸዓ ሸውዓተ ደረጃ ነበረ፤ ገበላታታ ድማ ኣብ ቅድሚኡ እዩ፤ ኣብ ርእሲ ኣዕምዲ ኸዓ፥ ስየታት ሓደ በዙይ ሓደ በቱይ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 መደያይቦኣ ኸኣ ሾብዓተ ደረጃ እዩ፡ ገበላታታ ድማ ኣብ ቅድሚኡ እዩ። ኣብ ርእሲ ኣዕኑዱ ኸኣ ስየታት፡ ሓደ በዚ፡ ሓደ በቲ ነበረ።