Ezekiel 40:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መስኮታቶምን መጋረጃኦምን ኣግራብ ስየኦምን ድማ ብመጠን እቲ ናብ ምብራቕ ገጹ ዝጥምት ኣፍ ደገ ነበረ። ብሸውዓተ ደረጃ ድማ ደየቡ፤ በረንዳኡ ድማ ኣብ ቅድሚኦም ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መስኮቶቹም፥ መዛነቢያዎቹም፥ የዘንባባ ዛፎቹም ወደ ምሥራቅ እንደሚመለከተው በር ልክ ነበሩ፤ ወደ እርሱም የሚያደርሱ ሰባት ደረጃዎች ነበሩ፤ መዛነቢያዎቹም በፊቱ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መስኮቶቹም መዛነቢያዎቹም የዘንባባ ዛፎቹም ወደ ምሥራቅ እንደሚመለከተው በር ልክ ነበሩ። ወደ እርሱም የሚያደርሱ ሰባት ደረጃዎች ነበሩ መዛነቢያዎቹም በፊቱ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | መስኮቶቹ፥ መተላለፊያዎቹና የዘንባባ ዛፎቹ ወደ ምሥራቅ በሚመለከተው በር ካሉት ጋር መጠናቸው እኩል ነበር። ወደ እርሱ የሚያደርሱ ሰባት ደረጃዎች አሉ፤ መተላለፊያዎቹም በፊት ለፊቱ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባራንዳይ፥ ማስኮተቱነ መቴዳ ዛምባ ምስሊ ካሰ አዋይ ዶልያ ፐንግያ ባጋን በኤዳዋንቱና እት ማላ። ያ ጋያ ላፑን ደቱ ደኢኖ። ባራንዳይ ዳባባ ስንን ዉርሰ ባጋና ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Barandday, maskkootetuunne med'etteedda zambbaa misilii kase Away doliyaa Penggiyaa baggan be'eeddawanttuna itti mala. Yaa gatsiyaa laappun detsatuu de'iino. Barandday dabaabaa sintsan wurssetsa baggana de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Maskooteti, simerettizaso daaranchchatinne zamba miththata misleti arshey mokkiza baggara dizaytara issi mala; hee efiza laappun kechchati deettes; simerettizason diza daaranchchati istta ginan deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ማስኮቴቲ፥ ሲሜሬቲዛሶ ዳራንቻቲኔ ዛምባ ሚታ ሚስሌቲ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ዲዛይታራ ኢሲ ማላ፤ ሄ ኤፊዛ ላፑን ኬቻቲ ዴቴስ፤ ሲሜሬቲዛሶን ዲዛ ዳራንቻቲ ኢስታ ጊናን ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባራንዳይ፥ ማስኮተትነ ዛምባ ምስለይ ካሰ ዶሎሀ ፐንግያ ባጋን በእዳይሳዳ እስ ግና። ያ ጋያ ላፑን ደት ደኦሶና። ባራንዳይ ዳባባ ስን ባጋራ ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Baranday, maskootetinne zamba misiley kase doloha pengiya baggan be7idaysada issi gina. Yaa gathiya laapun dethati de7oosona. Baranday dabaaba sintha baggara de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መስኮቶቹ፣ መተላለፊያ በረንዳዎቹና የዘንባባ ዛፍ ቅርጾቹ ልካቸው በምሥራቁ በር ካሉት ጋር ተመሳሳይ ነበር። ወደዚያ የሚያመሩ ሰባት ደረጃዎች አሉ፤ መተላለፊያ በረንዳዎቹም ከእነርሱ ጋር ትይዩ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በስተ መጨረሻ ያለው ክፍል መስኮቶቹና የተሳሉት የዘንባባ ዛፍ ቅርጾችም ከዚህ በፊት በምሥራቁ የቅጽር በር ከታዩት ጋር ተመሳሳይ መጠን ነበራቸው፤ ወደ እርሱም የሚያመሩ ሰባት ደረጃዎች ነበሩ፤ በውስጥ መተላለፊያ በስተመጨረሻ ያለው ክፍልም በአደባባዩ ትይዩ ይገኝ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መሳዅታን ገበላኣን ስየታታን ብልክዕ እታ ናብ ምብራቕ እተብል ደገ ነበረ፤ መደያይቦኣ ኸዓ ሸውዓተ ደረጃ ነበረ፤ ገበላታታ ድማ ኣብ ቅድሚኡ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መሳዂታን ገበላኣን ስየታታን ብልክዕ እታ ናብ ምብራቕ እተብል ደገ እዩ። መደያይቦኣ ኸኣ ሾብዓተ ደረጃ እዩ፡ ገበላታታ ድማ ኣብ ቅድሚኡ ነበረ። |