Ezekiel 4:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓመት ኣበሳኦም ከከም ቍጽሪ መዓልትታት፡ ሰለስተ ሚእትን ተስዓን መዓልቲ ኣብ ልዕሌኹም ኣንቢረኩም ኣለኹ። ከምኡ ድማ በደል ቤት እስራኤል ክትጸውር ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም የኀ​ጢ​አ​ታ​ቸ​ውን ዓመ​ታት ለአ​ንተ የቀን ቍጥር እን​ዲ​ሆ​ን​ልህ ሦስት መቶ ዘጠና ቀን ሰጥ​ቼ​ሃ​ለሁ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንም ቤት ኃጢ​አት ትሸ​ከ​ማ​ለህ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔም የኃጢአታቸውን ዓመታት ለአንተ የቀን ቍጥር እንዲሆንልህ ሦስት መቶ ዘጠና ቀን ሰጥቼሃለሁ፤ የእስራኤልንም ቤት ኃጢአት ትሸከማለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔም የኃጢአታቸውን ዓመታት ለአንተ የቀኖች ቍጥር እንዲሆንልህ ሦስት መቶ ዘጠና ቀን ሰጥቼሃለሁ፥ የእስራኤልንም ቤት ኃጢአት ትሸከማለህ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ኔን ግሳደ እስራኤሊ ዎት ሙረታነንቶ በሳናዳን 390 ጋላሳ ነዉ እማድ። ሄ እት እት ጋላሳይ ኡንቱንቱ ሙረትያ እት እት ላይና ቃራ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay neeni gisaade Israa'eelii wooti murettanentto bessanaadan 390 gallassaa new immaad. He itti itti gallassay unttunttu muretiyaa itti itti laytsaana k'ara.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele keeththay ba balan waani qaxxayettanaakko ne bessana mala ta nees 390 gallassata immadis; issi issi gallassay istti qaxxayettana issi issi layth bessees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኬይ ባ ባላን ዋኒ ቃጻዬታናኮ ኔ ቤሳና ማላ ታ ኔስ 390 ጋላሳታ ኢማዲስ፤ ኢሲ ኢሲ ጋላሳይ ኢስቲ ቃጻዬታና ኢሲ ኢሲ ላይ ቤሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ዋንድ ሴረታናዉ ደእያኮ በሳናዉ ኔኒ ዝንአና መላ ሄ ፄታነ ኡዱፉን ታሙ ጋላስ ነዉ እማስ፤ እስ ጋላስ እስ ላይራ ግና ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay waanidi seeretanaw de7iyako bessanaw neeni zin7ana mela heedzu xeetanne uddufun tammu gallas new immas; issi gallasi issi laythara gina gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱ ኀጢአት ባደረጉባቸው ዓመታት መጠን የቀን ቍጥር መድቤብሃለሁ። ስለዚህ ሦስት መቶ ዘጠና ቀን የእስራኤልን ቤት ኀጢአት ትሸከማለህ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስራኤላውያን ኃጢአት በሠሩባቸው ዓመቶች ብዛት ቀኖችን መድቤልሃለሁ፤ ይህም አንድ ቀን ለአንድ ዓመት ማለት ነው፤ ስለዚህ ለሦስት መቶ ዘጠና ቀኖች የእስራኤላውያንን ኃጢአት ትሸከማለህ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ድማ ንዓመታት ሓጢኣቶም ብቚፅሪ መዓልቲታት፥ ሰለስተ ሚእትን ተስዓን መዓልቲ፥ ገይረልካ ኣለኹ፤ ንስኻውን ሓጢኣት ቤት እስራኤል ክትፀውር ኢኻ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ፡ ድማ ዓመታት ኣበሳኦም ብቚጽሪ መዓልትታት፡ ማለት ሰለስተ ሚእትን ተስዓን መዓልቲ፡ ገይረልካ ኣሎኹ። ንስኻውን ኣበሳ ቤት እስራኤል ክትጸውር ኢኻ።