Ezekiel 39:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንስኻ ወዲ ሰብ ድማ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፤ ንዅለን ላሕሚ ዘለወን ኣዕዋፍን ንዅሎም ኣራዊት መሮርን ተዛረቦም፡ ተኣኪብኩም ንዑ። ስጋ ክትበልዑን ደም ክትሰትዩን ኣብ ኣኽራን እስራኤል ዓቢ መስዋእቲ ናብ ዘምጽኣልኩም መስዋእተይ ብኹሉ ሸነኽ ተኣከቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “አንተም የሰው ልጅ ሆይ! ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ለሚበርሩ ወፎች ሁሉና ለምድር አራዊት ሁሉ እንዲህ በላቸው፦ ኑ፤ ተከማቹ፤ ሥጋንም ትበሉ ዘንድ፥ ደምንም ትጠጡ ዘንድ በእስራኤል ተራሮች ላይ ወደማርድላችሁ መሥዋዕት፥ እርሱም ታላቅ መሥዋዕት፥ ከየሰፍራው ሁሉ ተሰብሰቡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለወፎች ሁሉና ለምድር አራዊት ሁሉ እንዲህ በላቸው። ኑ፥ ተከማቹ፥ ሥጋንም ትበሉ ዘንድ ደምንም ትጠጡ ዘንድ በእስራኤል ተራሮች ላይ ወደማርድላችሁ መሥዋዕት፥ እርሱም ታላቅ መሥዋዕት፥ ከየስፍራው ሁሉ ተሰብሰቡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ለሚበርሩ ወፎች ሁሉ፥ ለምድር አራዊት ሁሉ እንዲህ በላቸው፦ ኑ፥ ተሰብሰቡ፥ በእስራኤል ተራሮች ላይ ወደማርድላችሁ መሥዋዕቴ፥ ወደ ታላቁ መሥዋዕት ከየስፍራው ተሰብሰቡ፥ ሥጋንም ትበላላችሁ ደምንም ትጠጣላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ላ አሳ ናአዉ፥ ካፉዋ ዛረ ኡባነ ሳኣ ዶአቱዋ ኡባ ሀዋዳን ያጋደ ጼሳ፤ “ታን ህንተዉ እስራኤልያ ደረቱዋ ሁጲያን ጊግሴዳ ዎልቃማ ያርሹዋ ኡባ ሳፐ ሺቂደ፥ እትፐ ሃይተ። ሄዋን ህንተ አሹዋ ማና፤ ሱካ ኡሻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Laa asaa na'aw, kafuwaa zare ubbaanne sa'aa do'atuwaa ubbaa hawaadan yaagaade s'eesa; «Taani hinttew Israa'eeliyaa deretuwaa huup'iyaan giigisseedda wolk'k'aama yarshshuwaa ubba saappe shiik'iide, ittippe haayite. Hewan hintte ashuwaa maana; suutsaakka ushana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ubbaa Haariza GODAY, ‹Haysso asa nawu! Dumma dumma qommo kafotanne wora do7ata: intte dizaso ubbaafe shiiqettidi tani inttes giigsida yarshoko haa yiite; hessika Isra7eele zumata bolla hanana gita yarsho; intte heen asho maananne suuth uyana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ዱማ ዱማ ቆሞ ካፎታኔ ዎራ ዶኣታ፡ ኢንቴ ዲዛሶ ኡባፌ ሺቄቲዲ ታኒ ኢንቴስ ጊግሲዳ ያርሾኮ ሃ ዪቴ፤ ሄሲካ ኢስራኤሌ ዙማታ ቦላ ሃናና ጊታ ያርሾ፤ ኢንቴ ሄን ኣሾ ማናኔ ሱ ኡያና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “አሳ ናአዉ፥ ካፎ ኮቸነ ሳአ ዶአታስ ሀይሳዳ ያጋዳ ፄጋ። ታ ህንተዉ እስራኤለ ደረታ ቦላ ጊግስዳ ግታ ያርሾ ባለን አሾ ማናዉነ ሱ ኡያናዉ ኡባ በሳፈ ሺቅድ ሃይተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “Asa na7aw, kafo kochenne sa7a do7atas haysada yaagada xeega. Ta hintew Isra7eele dereta bolla giigisida gita yarsho ba7aalen asho maanawunne suuthu uyanaw ubba bessafe shiiqidi haayite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሰው ልጅ ሆይ፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ማንኛውንም ዐይነት ወፍና የዱር አራዊት ሁሉ ጥራ፤ እንዲህም በላቸው፤ ከየአቅጣጫው ተሰብስባችሁ እኔ ወደማዘጋጅላችሁ መሥዋዕት ኑ፤ ይህም በእስራኤል ተራሮች ላይ የሚሆን ታላቁ መሥዋዕት ነው። በዚያ ሥጋ ትበላላችሁ፤ ደምም ትጠጣላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ “አንተም የሰው ልጅ ሆይ! ለተለያዩ የአሞራ ዘሮችና ለአራዊት ሁሉ እንዲህ በላቸው፦ ‘በእስራኤል ተራራዎች ላይ በማዘጋጅላችሁ ታላቅ የመሥዋዕት በዓል ሥጋን ለመብላትና ደምን ለመጠጣት ከየአቅጣጫው ተሰብስባችሁ ኑ።’ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ንዅለን ነፈርቲ ኣዕዋፍን፥ ንዅሎም ኣራዊት በረኻን፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም፦ ‘ተኣኻኺብኩም ንዑ፤ ስጋ ኽትበልዑ ደም ከዓ ኽትሰትዩስ፥ ናብቲ ኣነ ዝሓረድኩልኩም መስዋእቲ፥ ናብቲ ዓብዪ መስዋእቲ፥ ኣብ እምባታት እስራኤል ካብ ኵሉ ወገን ተኣኻኸቡ።’ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንዂለን ነፈርቲ ኣዕዋፍን ንዂሎም ኣራዊት መሮርን፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገሮም፡ ተኣኻኺብኩም ንዑ። ስጋ ኽትበልዑ ደም ከኣ ክትሰትዩስ፡ ናብቲ ኣነ ዝሐረድኩልኩም መስዋእቲ፡ ናብቲ ዓብዪ መስዋእቲ ኣብ ኣኽራን እስራኤል ካብ ኲሉ ወገን ተኣኻኸቡ። |