Ezekiel 39:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ኣብ ልዕሊ ጎግ ተነበ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። ኦ ጎግ፡ ሓለቓ መስፍን መሸግን ቱባልን እንሆ፡ ኣንጻርካ ኣሎኒ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አን​ተም የሰው ልጅ ሆይ! በጎግ ላይ ትን​ቢ​ትን ተና​ገር እን​ዲ​ህም በል፦ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ የሮስ የሞ​ሣ​ሕና የቶ​ቤል አለቃ ጎግ ሆይ! እነሆ እኔ በአ​ንተ ላይ ነኝ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ በጎግ ላይ ትንቢትን ተናገር እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቤል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ በጎግ ላይ ትንቢትን ተናገር እንዲህም በል፦ አሁንም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የሞሼኽና የቱባል አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ላ አሳ ናአዉ፥ ጎገ ቦላ ትምቢትያ ኦዳ። ሀዋዳን ያጋ፤ “መሸካነ ቱባላ አሳዉ ዋና ካፖ ጎጋ፥ ታን ነዉ ሞርከ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Laa asaa na'aw, Googe bolla timbbitiyaa oda. Hawaadan yaaga; «Meshekanne Tubaala asaw waanna kaappoo Googaa, taani new morkke.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ubbaa Haariza GODAY, ‹Haysso asa nawu! Googe bolla tinbite yoota. Mesheekessinne Tubaales waanna halaqa gidida haysso Googe ta ne bolla dendadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ጎጌ ቦላ ቲንቢቴ ዮታ። ሜሼኬሲኔ ቱባሌስ ዋና ሃላቃ ጊዲዳ ሃይሶ ጎጌ ታ ኔ ቦላ ዴንዳዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “አሳ ናአዉ፥ ጎገ ቦላ ሀይሳዳ ያጋዳ ትንብተ ኦዳ። ሞሳሀነ ቶቤላ አሳስ ዋና ሀላቃ ግድዳ ጎገ፥ ታ ነዉ ሞርከ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “Asa na7aw, Googe bolla haysada yaagada tinbite oda. Mosahanne Tobeela asaas waanna halaqa gidida Googe, ta new morke.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “አንተ የሰው ልጅ ሆይ፤ በጎግ ላይ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የሞሳሕና የቶቤል ዋና አለቃ ጎግ ሆይ፤ ተነሥቼብሃለሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ “የሰው ልጅ ሆይ! የሜሼክና የቱባል ሕዝብ ገዢ በሆነው በጎግ ላይ ትንቢት ተናገርበት፤ በእርሱም ላይ የተነሣሁ መሆኔን ንገረው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ንጎግ ተነበየሉ፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካውን ንገሮ፥ ኣታ ጎግ ሓለቓ ሞሳሕን ቶቤልን እኒሀኹ፥ ኣነ ኣብ ልዕሌኻ እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንጎግ ተነበየሉ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካውን ንገሮ፡ ኣታ ጎግ መስፍን ሮሽን ሜሴክን ቱባልን፡ እኔኹ፡ ከራኻኽበልካ እየ።