Ezekiel 38:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻን ንዅሎም እቶም ምሳኻ እተኣከቡ ህዝብኻን ተዳሎ፡ ንርእስኻ ድማ ተዳሎ፡ ሓላዊ ድማ ኩን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አን​ተና ወደ አንተ የተ​ሰ​በ​ሰቡ ወገ​ኖ​ችህ ሁሉ ተዘ​ጋጁ፤ አን​ተም ራስ​ህን አዘ​ጋ​ጅ​ተህ ጠባቂ ሁና​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተና ወደ አንተ የተሰበሰቡ ወገኖችህ ሁሉ ተዘጋጁ፥ አንተም ራስህን አዘጋጅተህ አለቃ ሁናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ተዘጋጅ፥ አንተና ወደ አንተ የተሰበሰቡ ጉባኤ ሁሉ ተዘጋጁ፥ አንተም ጠባቂ ሁናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ኔንነ ኔኮ ሺቄዳ አሳይ ኡባይ ጊግተ፤ ህንተና ማክተ። ያታደ ኔን ኡንቱንታ አዛዝያዋ ግዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Neeninne neekko shiik'eedda Asay ubbay giigite; hinttena makkite. Yaataade neeni unttuntta azaziyaawaa gida.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Neninne ne yuushon shiiqida asay ubbay dendite; giigettite; nekka istta kaaleththizaade gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ኔኒኔ ኔ ዩሾን ሺቂዳ ኣሳይ ኡባይ ዴንዲቴ፤ ጊጌቲቴ፤ ኔካ ኢስታ ካሌዛዴ ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ነነ ኔኮ ሺቅዳ አሳ ኡባይ ደንድተ፤ ህንተና ጊግስተ፤ ነ ኤንታዉ ሀላቃ ግዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Nenne neeko shiiqida asa ubbay dendite; hintena giigisite; ne entaw halaqa gida.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘አንተና በዙሪያህ የተሰበሰቡት ሁሉ ተነሡ፤ ተዘጋጁ፤ አንተም መሪያቸው ሁን።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ እንዲዘጋጅ ንገረው፤ ሠራዊቱንም ሁሉ በእርሱ ትእዛዝ ሥር እንዲያዘጋጅ አስታውቀው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ተዳሎ ንስኻን ኵሉ እቲ ኣባኻ ተኣኪቡ ዘሎ ህዝብኻን ተሰለፍ፤ ንስኻውን ሓለቓኦም ኩን።
Amharic Tigrinya 2011 ተዳሎ፡ ንስኻን ኲሉ እቲ ኣባኻ ተኣኪቡ ዘሎ ህዝብኻን ተሰለፍ፡ ንስኻውን ሓለቓኦም ኩን።