Ezekiel 38:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ገጽካ ናብ ጎግ ምድሪ ማጎግ፡ ሓለቓ መስፍን መሸክን ቱባልን ኣንቢርካ ኣንጻሩ ተነበ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሰው ልጅ ሆይ! ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሮስ በሞሳሕና በቶቤል አለቃ ላይ አቅናበት፤ ትንቢትም ተናገርበት፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰው ልጅ ሆይ፥ የማጎግ ምድር፥ በሮሽ፥ በሜሼኽና በቱባል ላይ አለቃ ወደ ሆነው ወደ ጎግ ፊትህን አቅና፥ ትንቢትም ተናገርበት፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ላ አሳ ናአዉ፥ ማጎጋ ቢታን ደእያ ጎጋኮ፥ መሸካነ ቱባላ አሳዉ ዋና ካፑዋኮ ስማደ፥ አ ቦላ ትምቢትያ ኦዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Laa asaa na'aw, Maagooga biittan de'iyaa Googakko, Meshekanne Tubaala asaw waanna kaappuwaakko simmaade, Aa bolla timbbitiyaa oda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Haysso asa nawu! Ne ayfeso gede Maagooge biittan diza Mesheekessinne Tubaales waanna halaqa Googe bolla zaara; iza bolla tinbite yoota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ኔ ኣይፌሶ ጌዴ ማጎጌ ቢታን ዲዛ ሜሼኬሲኔ ቱባሌስ ዋና ሃላቃ ጎጌ ቦላ ዛራ፤ ኢዛ ቦላ ቲንቢቴ ዮታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሳ ናአዉ፥ ማጎገ ቢታን ደእያ ሞሳሀነ ቶቤላ አሳ ቦላ ዋና ሀላቃ ግድዳ ጎገ ቦላ ትንብተ ኦዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Asa na7aw, Maagoge biittan de7iya Mosahanne Tobeela asaa bolla waanna halaqa gidida Googe bolla tinbite oda. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሰው ልጅ ሆይ፤ ፊትህን በማጎግ ምድር በሚገኘው፣ በሞሳሕና በቶቤል ዋና አለቃ በጎግ ላይ አድርግ፤ በእርሱ ላይ ትንቢት ተናገር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የሰው ልጅ ሆይ! በማጎግ ምድር የሚገኙት የሜሼክና የቱባል ሕዝቦች ገዢ የሆነውን ጎግን በመቃወም ትንቢት ተናገርበት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ገፅካ ናብ ጎግ ኣብ ምድሪ ማጎግ፥ እቲ ሓለቓ ሞሳሕን ቶቤልን መልስ እሞ ኣንፃሩ ተነበየሉ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ገጽካ ናብ ጎግ ኣብ ሃገር ማጎግ፡ እቲ መስፍን ሮሽን ሜሴክን ቱባልን፡ መልስ እሞ ኣንጻሩ ተነበየሉ፡ |