Ezekiel 38:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንጎግ ተነበ እሞ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። በታ ህዝበይ እስራኤል ብሰላም ኣብ ዝቕመጠላ መዓልቲ፡ ኣይትፈልጥዎን ዲኹም፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንተ የሰው ልጅ ሆይ! ስለዚህ ትንቢት ተናገር፤ ጎግንም እንዲህ በለው፥ “ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚያ ቀን ሕዝቤ እስራኤል በሰላም በተቀመጠ ጊዜ አንተ የምትነሣ አይደለምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ስለዚህ ትንቢት ተናገር ጎግንም እንዲህ በለው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚያ ቀን ሕዝቤ እስራኤል ሳይፈራ በተቀመጠ ጊዜ አንተ አታውቀውምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ጎግንም እንዲህ በለው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሕዝቤ እስራኤል በሰላም በተቀመጠ ጊዜ በዚያ ቀን አንተ አታውቀውምን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ “አሳ ናአዉ፥ ጎጋ ቦላ ትምቢትያ ኦዳ። ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ሄ ዎደ፥ ታ አሳይ እስራኤሊ ህርግ ባይናን ደእያ ዎደ፥ ኔን አኬካና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, «Asaa na'aw, Googa bolla timbbitiyaa oda. Hawaadan yaaga; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; he wode, ta Asay Israa'eelii hirggi bayinnan de'iyaa wode, neeni akeekana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessa gishshas asa nawu, Googe bolla tinbite yoota; izas Ubbaa Haariza GODAY, ‹He wode ta dere Isra7eeley saron uttidayssa neni erada akeekikkii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳ ጊሻስ ኣሳ ናዉ፥ ጎጌ ቦላ ቲንቢቴ ዮታ፤ ኢዛስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ሄ ዎዴ ታ ዴሬ ኢስራኤሌይ ሳሮን ኡቲዳይሳ ኔኒ ኤራዳ ኣኬኪኪ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ አሳ ናአዉ፥ ጎገ ቦላ ሀይሳዳ ያጋዳ ትንብተ ኦዳ። ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ሄ ዎደ፥ ታ አሳይ እስራኤለ ህርግ ባይና ደእያ ዎደ፥ ኔኒ አኬክኪ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, asa na7aw, Googe bolla haysada yaagada tinbite oda. Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “He wode, ta asay Isra7eele hirgi bayna de7iya wode, neeni akeekikii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፤ ትንቢት ተናገር፤ ጎግንም እንዲህ በለው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “በዚያ ቀን ሕዝቤ እስራኤል በሰላም መቀመጡን ዐውቀህ አትንቀሳቀስምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ! በጎግ ላይ እንዲህ ብለህ ትንቢት ተናገር፤ “ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘በዚያን ቀን ሕዝቤ እስራኤል በሰላም በሚኖሩበት ጊዜ አንተ ራስህን ታነሣሣለህ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ተነበ፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካውን ንጎግ ንገሮ፦ በታ መዓልቲ እቲኣ፥ ህዝበይ እስራኤል ሃዲኡ ምስ ተቐመጠ፥ ኣይትፈልጦን ዲኻ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ተነበ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካውን ንጎግ ንገሮ፡ በታ መዓልቲ እቲኣ ህዝበይ እስራኤል ሀዲኡ ምስ ተቐመጠ፡ ኣይክትፈልጦን ዲኻ፡ |