Ezekiel 37:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ንሱ ከምዚ በለኒ፡ ኣንጻር ንፋስ ተነበ፡ ተነበ ወዲ ሰብ፡ ንንፋስ ድማ በሎ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ኣታ ትንፋስ ካብ ኣርባዕተ ንፋሳት ንዓ እሞ ነዞም ዝተቐትሉ ብህይወት ምእንቲ ኪዀኑ ኣስተንፍሶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም፥ “የሰው ልጅ ሆይ! ትንቢት ተናገር፤ ለነፋስ ትንቢት ተናገር፤ ለነፋስም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ! ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፤ እነዚህ ሙታን በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው በል” አለኝ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም። የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስም። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ነፋስ ሆይ፥ ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ እነዚህም የተገደሉት በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው በል አለኝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም አለኝ፦ “ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር የሰው ልጅ ሆይ፥ ነፋሱንም እንዲህ በለው፦ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ፥ ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ በሕይወት እንዲኖሩ በእነዚህ በተገደሉት ላይ እፍ በልባቸው።’” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና፥ እ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ላ አሳ ናአዉ፥ ጫርኮ ትምቢትያ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ኔኖ፥ ጫርኮ፥ ኦይዱ ዞዝያናካ ሃያ፤ ኡንቱንቱ ሸምፑዋና ደአናዳን፥ ሀ ሀይቄዳዋንቱ ግዶ ዛራደ ፑና” ያጌ’ ያጋ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina, I taana hawaadan yaageedda; «Laa asaa na'aw, c'arkkoo timbbitiyaa hawaadan yaagaade oda; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Neenoo, c'arkkoo, oyddu zooziyaannakka haaya; unttunttu shemppuwaanna de'anaadan, ha hayk'k'eeddawanttu giddo zaaraadde punna» yaagee› yaaga» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye izi tana, «Haysso asa nawu! Carkos tinbite yoota; Ubbaa Haariza GODAY, ‹Carkozoo, oyddu bagga carkotappe haa ya; hayti hayqqidayti shemppora paxa daana mala istta bolla ufu ga punna› gees» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢዚ ታና፥ «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ጫርኮስ ቲንቢቴ ዮታ፤ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ጫርኮዞ፥ ኦይዱ ባጋ ጫርኮታፔ ሃያ፤ ሃይቲ ሃይቂዳይቲ ሼምፖራ ፓጻ ዳና ማላ ኢስታ ቦላ ኡፉ ጋ ፑና› ጌስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ታኮ፥ “አሳ ናአዉ፥ ጫርኩዋስ ትንብተ ኦዳ፤ ነኖ፥ ጫርኩዋዉ፥ ኦይዱ ባጋፈ ሃ ያ፤ ኤንቲ ደኦን ዳና መላ ሀ ሀይቅዳይሳታ ቦላ ሸምፖ ፑና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I taako, “Asa na7aw, carkuwas tinbite oda; neno, carkuwaw, oyddu baggafe haa ya; enti de7on daana mela ha hayqidaysata bolla shempo punna” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለነፋሱ ትንቢት ተናገር፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በለው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ነፋስ ሆይ፤ ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፤ በሕይወት እንዲኖሩም በእነዚህ በተገደሉት ላይ እፍ በልባቸው።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ! ለነፋስ ትንቢት ተናገር፤ ነፋስ ከአራቱም ማእዘን መጥቶ ሕይወት እንዲያገኙ በእነዚህ በድኖች ላይ እንዲነፍስ ንገረው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ንሱ “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ተነበ፤ ንንፋስ ተነበየሉ፤ ንንፋስ ከዓ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፥ ኣታ ንፋስ እዞም ቅቱላት ህያዋን ክኾኑስ፥ ካብቶም ኣርባዕተ ንፋስ ነዓ እሞ፥ ኣብኣቶም ንፈስ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮ” በለኒ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ንሱ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ተነበ፡ ንንፋስ ተነበየሉ፡ ንንፋስ ከኣ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ኣታ ትንፋስ፡ እዞም ቅቱላት ህያዋን ኪዀኑስ፡ ካብቶም ኣርባዕተ ንፋስ ንዓ እሞ ኣብኦም ንፈስ፡ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገሮ፡ በለኒ። |