Ezekiel 37:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣምላኽ ብዛዕባ እዚ ኣዕጽምቲ እዚ ከምዚ ይብል። እንሆ፡ ኣነ ትንፋስ ከእትወልኩም እየ፡ ንስኻ ድማ ብህይወት ክትነብር ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለእ​ነ​ዚህ አጥ​ን​ቶች እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ በእ​ና​ንተ ላይ የሕ​ይ​ወ​ትን መን​ፈስ አመ​ጣ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ትንፋሽን አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በእናንተ ላይ እስትንፋስ አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀ መቀቶ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ሸምፑዋ ህንተ ግዶ ገልሳና፤ ያቶፐ ህንተ ፓጻ ደአና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday ha mek'etsatoo hawaadan yaagee; «Taani shemppuwaa hintte giddo gelissana; yaatooppe hintte pas'a de'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ubbaa Haariza GODAY hayta ha meqeththatas peeno ta immana; inttenikka shemppora paxa daana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ሃይታ ሃ ሜቄታስ ፔኖ ታ ኢማና፤ ኢንቴኒካ ሼምፖራ ፓጻ ዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀ መቀታኮ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘ታኒ ሸምፖ ህንተ ግዶ ገልሳና፤ ዛሪድ ህንተ ደኦን ዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbaa Haariya Goday ha meqethatako haysada yaagees: ‘Taani shempo hinte giddo gelsana; zaaridi hinte de7on daana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ፤ ዐጥንቶች እንዲህ ይላል፤ እስትንፋስ አገባባችኋለሁ፤ እናንተም በሕይወት ትኖራላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምላቸውን ሁሉ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘በውስጣችሁ እስትንፋስ በማስገባት እንደገና በሕይወት እንድትኖሩ አደርጋችኋለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣምላኽ ነዞም ኣዕፅምቲ እዚኣቶም ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እንሆ ኣነ እስትንፋስ ከእትወልኩም እየ፤ ንስኻትኩም ከዓ ህያዋን ክትኮኑ ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ኣምላኽ ነዚ ዓጻጽምቲ እዚ ኸምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ኣነ ትንፋስ ከእትወልኩም እየ፡ ንስኻትኩም ከኣ ህያዋን ክትኰኑ ኢኹም።