Ezekiel 37:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከም ብሓድሽ ድማ፡ ብዛዕባ እዚ ኣዕጽምቲ እዚ ተነበ እሞ፡ በልዎም፡ ኣቱም ደረቕ ኣዕጽምቲ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፦ እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ! የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም እንዲህ አለኝ። በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው። እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም እንዲህ አለኝ፦ በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፥ እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የጌታን ቃል ሰሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀ መቀቶ ሀዋዳን ያጋደ ትምቢትያ ኦዳ፤ ‘ህንተኖ፥ መላ መቀቶ መና ጎዳ ቃላ ስስተ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I taana hawaadan yaageedda; «Ha mek'etsatoo hawaadan yaagaade timbbitiyaa oda; ‹Hinttenoo, mela mek'etsatoo Med'inaa Godaa k'aalaa sisite, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin izi tana, «Hayta ha meqeththatas tinbite yoota; ‹Intteno mela meqeththato, GODAA qaala siyite! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ኢዚ ታና፥ «ሃይታ ሃ ሜቄታስ ቲንቢቴ ዮታ፤ ‹ኢንቴኖ ሜላ ሜቄቶ፥ ጎዳ ቃላ ሲዪቴ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ታኮ፥ “ሀ መቀታስ ሀይሳዳ ያጋዳ ትንብተ ኦዳ፤ ህንተኖ፥ መልዳ መቀቶ፥ ጎዳ ቃላ ስእተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I taako, “Ha meqethatas haysada yaagada tinbite oda; hinteno, melida meqethato, Godaa qaala si7ite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ “ለእነዚህ ዐጥንቶች ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘እናንት ደረቅ ዐጥንቶች፤ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ! |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱም እንዲህ አለ፦ “ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ብለህ ትንቢት ተናገር፦ እናንተ ደረቅ አጥንቶች የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ኸዓ “ኣብ ልዕሊ እዞም ኣዕፅምቲ እዚኣቶም ተነበ፦ ኣቱም ንቑፃት ኣዕፅምቲ ቓል እግዚኣብሄር ስምዑ” ኢልካውን ንገሮም በለኒ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኸኣ፡ ኣብ ልዕሊ እዚ ዓጻጽምቲ እዚ ተነበ፡ ኣቱም ንቑጻት ዓጻጽምቲ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፡ ኢልካውን ንገሮም፡ በለኒ። |