Ezekiel 37:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ፡ ተነበ፡ በሎም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። እንሆ ዎ ህዝበይ መቓብርኩም ከፊተ ካብ መቓብርኩም ኣልዒለ ናብ ምድሪ እስራኤል ከእትወኩም እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ ትን​ቢት ተና​ገር፤ እን​ዲ​ህም በላ​ቸው፦ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ሕዝቤ ሆይ! እነሆ መቃ​ብ​ራ​ች​ሁን እከ​ፍ​ታ​ለሁ፤ ከመ​ቃ​ብ​ራ​ች​ሁም አወ​ጣ​ች​ኋ​ለሁ፤ ወደ እስ​ራ​ኤ​ልም ምድር አገ​ባ​ች​ኋ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሕዝቤ ሆይ፥ እነሆ፥ መቃብራችሁን እከፍታለሁ ከመቃብራችሁም አወጣችኋለሁ፥ ወደ እስራኤልም ምድር አገባችኋለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሕዝቤ ሆይ፥ እነሆ መቃብራችሁን እከፍታለሁ፥ ከመቃብራችሁም አወጣችኋለሁ ወደ እስራኤልም ምድር አመጣችኋለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ኡንቱንቶ ሀዋዳን ያጋደ ትምቢትያ ኦዳ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተኖ፥ ታ አሳቶ፥ ታን ህንተ ዱፉዋ ዶያና፤ ህንተና ሄዋፐ ከሳና፤ ታን ህንተና ዛራደ፥ እስራኤልያ ቢታ አሀና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, unttunttoo hawaadan yaagaade timbbitiyaa oda; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hinttenoo, ta asatoo, taani hintte duufuwaa dooyana; hinttena hewaappe kessana; taani hinttena zaaraadde, Israa'eeliyaa biittaa ahana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas isttas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Ta derezoo! Tani intte duufo doyana; istta giddofe ta inttena kessana; Isra7eele biittaaka ta inttena zaara ehana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስታስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ታ ዴሬዞ! ታኒ ኢንቴ ዱፎ ዶያና፤ ኢስታ ጊዶፌ ታ ኢንቴና ኬሳና፤ ኢስራኤሌ ቢታካ ታ ኢንቴና ዛራ ኤሃና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ኤንታዉ ሀይሳዳ ያጋዳ ትንብተ ኦዳ፤ ‘ህንተኖ፥ ታ አሳዉ፥ ታኒ ህንተ ዱፉዋ ዶያና፤ ህንተና ያፐ ከሳና፤ ታ ህንተና ዛራዳ፥ እስራኤለ ቢታ ኤሀና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, entaw haysada yaagada tinbite oda; ‘Hinteno, ta asaw, taani hinte duufuwa dooyana; hintena yaape kessana; ta hintena zaarada, Isra7eele biitta ehana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሕዝቤ ሆይ፤ መቃብሮቻችሁን እከፍታለሁ፤ ከውስጣቸው አወጣችኋለሁ፤ ወደ እስራኤል ምድር መልሼ አመጣችኋለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም ለሕዝቤ ለእስራኤል ትንቢት ተናገር፤ እኔ ልዑል እግዚአብሔር መቃብራቸውን ከፍቼ እነርሱን በማውጣት ወደ እስራኤል ምድር የምመልሳቸው መሆኔን ንገራቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ተነበ፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካውን ንገሮም፤ እንሆ ኣነ መቓብራትኩም ክኸፍት እየ፤ ኣቱም ህዝበይ ካብ መቓብራትኩም ድማ ኸውፅአኩም፥ ናብ ምድሪ እስራኤልውን ከእትወኩም እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ተነበ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካውን ንገሮም፡ እንሆ፡ ኣነ መቓብራትኩም ክኸፍት፡ ኣቱም ህዝበይ፡ ካብ መቓብራትኩም ድማ ከውጽኣኩም፡ ናብ ሃገር እስራኤልውን ከእትወኩም እየ።