Ezekiel 37:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ንሱ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ እዚ ኣዕጽምቲ እዚ ምሉእ ቤት እስራኤል እዩ። እንሆ፡ ይብሉ፡ ኣዕጽምትና ነቒጹ፡ ተስፋና ድማ ጠፊኡ፤ ንኽፋላትና ኢና ንጸንት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ተና​ገ​ረኝ፤ እን​ዲ​ህም አለኝ፥ “የሰው ልጅ ሆይ! እነ​ዚህ አጥ​ን​ቶች የእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ሁሉ ናቸው፤ እነሆ! አጥ​ን​ቶ​ቻ​ችን ደር​ቀ​ዋል፤ ተስ​ፋ​ች​ንም ጠፍ​ቶ​አል፤ ፈጽ​መ​ንም ተቈ​ር​ጠ​ናል ብለ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም እንዲህ አለኝ። የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች የእስራኤል ቤት ሁሉ ናቸው፤ እነሆ። አጥንቶቻችን ደርቀዋል ተስፋችንም ጠፍቶአል ፈጽመንም ተቈርጠናል ብለዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች መላው የእስራኤል ቤት ናቸው፤ እነሆ፦ “አጥንቶቻችን ደርቀዋል ተስፋችንም ጠፍቶአል፤ ፈጽመን ተቆርጠናል” ይላሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ እ ታዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ላ አሳ ናአዉ፥ ሀ መቀቱ ኩመን እስራኤልያ አሳ ሌምሶ፤ እስራኤልያ አሳይካ፥ ‘ኑ መቀቱ መሌድኖ፤ ኑ ስን ናሸቻይካ ክቼዳ፤ ኑን ኡባና ዬዶ’ ያጊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, I taw hawaadan yaageedda; «Laa asaa na'aw, ha mek'etsatuu kumentsaa Israa'eeliyaa asaa leemiso; Israa'eeliyaa asaykka, ‹Nu mek'etsatuu meleeddino; nu sintsa nashechchaykka kichcheedda; nuuni ubbaanna d'ayeeddo› yaagiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye izi taas, «Haysso asa nawu! Hayti meqeththati kumeththa Isra7eele asaa leemiso; isttika, ‹Nu meqeththati melida; nuus hidotay baawa; nu duuxxi attidos› geettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢዚ ታስ፥ «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ሃይቲ ሜቄቲ ኩሜ ኢስራኤሌ ኣሳ ሌሚሶ፤ ኢስቲካ፥ ‹ኑ ሜቄቲ ሜሊዳ፤ ኑስ ሂዶታይ ባዋ፤ ኑ ዱጺ ኣቲዶስ› ጌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ታኮ፥ “አሳ ናአዉ፥ ሀ መቀት እስራኤለ አሳ ሌምሶ፤ እስራኤለ አሳይ፥ ‘ኑ መቀት መልዶሶና፤ ኑ ኡፋይሳይ ይስ፤ ኑባይ ኩመ ሀልስ’ ያጎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I taako, “Asa na7aw, ha meqethati Isra7eele asaa leemiso; Isra7eele asay, ‘Nu meqethati melidosona; nu ufaysay dhayis; nubay kumethi halis’ yaagosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ “የሰው ልጅ ሆይ፤ እነዚህ ዐጥንቶች መላው የእስራኤል ቤት ናቸው፤ እንዲህም ይላሉ፤ ‘ዐጥንቶቻችን ደርቀዋል፤ ተስፋ የለንም፤ ተቈርጠናል።’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ! የእስራኤል ሕዝብ እኮ ልክ እንደእነዚህ አጥንቶች ናቸው፤ እነርሱ ‘እነሆ፥ አጥንቶቻችን ደርቀዋል፤ ተስፋ ቈርጠናል፤ የእኛ ጉዳይ አልቆለታል’ ይላሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ንሱ በለኒ፦ “ኣታ ወዲ ሰብ፥ እዞም ኣዕፅምቲ እዚኣቶም፥ ናይ ኵላ ቤት እስራኤል እዮም፤ እንሆ ንሳቶም ‘ኣዕፅምትና ነቐፃ፤ ተስፋና ተቐበፀ፤ ንሕና ጠፊእና ኢና’ ይብሉ ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ንሱ በለኒ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ እዚ ዓጻጽምቲ እዚ ዂላ ቤት እስራኤል እዮም። እንሆ፡ ንሳቶም፡ ዓጻጽምትና ነቐጸ፡ ተስፋና ተቐብጸ፡ ንሕና ጠፊእና ኢና፡ ይብሉ ኣለዉ።