Ezekiel 36:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ብዛዕባ ምድሪ እስራኤል ተነበ፡ ንኣኽራንን ንኣኽራንን ንወሓይዝን ስንጭሮታትን ድማ በሎም፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። እንሆ፡ ሕፍረት ኣህዛብ ስለ ዝተሰከምኩም፡ ብቕንኣትን ብቑጥዓይን ተዛሪበ ኣለኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ ስለ እስራኤል ምድር ትንቢት ተናገር፤ ለተራሮችና ለኮረብቶችም፥ ለፈሳሾችና ለሸለቆዎችም እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ የአሕዛብን ስድብ ስለ ተሸከማችሁ በቅንአቴና በመዓቴ ተናግሬአለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ስለ እስራኤል ምድር ትንቢት ተናገር፥ ለተራሮችና ለኮረብቶችም ለፈሳሾችና ለሸለቆችም እንዲህ በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ የአሕዛብን ስድብ ስለ ተሸከማችሁ በቅንዓቴና በመዓቴ ተናግሬአለሁ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ስለ እስራኤል ምድር ትንቢት ተናገር፥ ለተራሮችና ለኮረብቶች፥ ለውሃ መውረጃዎችና ለሸለቆች እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ በቅንዓቴና በመዓቴ ተናግሬአለሁ የሕዝቦችን ስድብ ተሸከማችሁአልና፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ እስራኤልያ ቢታባ ትምቢትያ ኦዳ። ካዉተቱዋ ቦርያ ድራዉ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀንቁዋን ምሸታደ ግያዋ ኡባ ደረቶ ዞዘቶ፥ ዛንጋራቶነ ዎምባቶ ኦዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Israa'eeliyaa biittaabaa timbbitiyaa oda. Kawutetsatuwaa boriyaa diraw, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hank'k'uwaan mishettaade giyaawaa ubbaa deretoo zoozetoo, zanggaaratoonne wombbatoo oda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Isra7eele biitta gishshas neni tinbite yoota. Zumatas, zumbullatas, zulletassinne haaththa zaratas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Intte kawoteththata qidhen intte kumida gishshas, hanqon kumida ta qanaaten yootays› gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ቢታ ጊሻስ ኔኒ ቲንቢቴ ዮታ። ዙማታስ፥ ዙምቡላታስ፥ ዙሌታሲኔ ሃ ዛራታስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኢንቴ ካዎቴታ ቂን ኢንቴ ኩሚዳ ጊሻስ፥ ሃንቆን ኩሚዳ ታ ቃናቴን ዮታይስ› ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ እስራኤለ ቢታ ቦላ ትንብተ ኦዳ። ካዎተታ ጫሻ ግሾ፥ ታ ቃናተን ኤፃዳ ደረታስ፥ ዙማታስ፥ ዛንጋራትስነ ኦላታስ ኦደይሳ ኦዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Isra7eele biitta bolla tinbite oda. Kawotethata cashshaa gisho, ta qanaaten eexada deretas, zumatas, zangaaratsinne ollatas odeysa oda. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ የእስራኤልን ምድር የሚመለከት ትንቢት ተናገር፤ ለተራሮች፣ ለኰረብቶች፣ ለሸለቆዎችና ለውሃ መውረጃዎች እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “በሕዝቦች ዘለፋ ስለ ተሠቃያችሁ ቍጣ በተሞላ ቅናቴ እናገራለሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ስለ እስራኤል ምድር ትንቢት ተናገር፥ ለሕዝቡም እንዲህ በላቸው፦ በተራሮቻችሁ፥ በኰረብቶቻችሁ፥ በወራጅ ውሃዎቻችሁና በሸለቆዎቻችሁ ላይ ሕዝቦች ባደረሱት ውርደት ምክንያት እኔ በኀይለኛ የቊጣ ቅናቴ እናገራለሁ ይላል ልዑል እግዚአብሔር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እምበኣር “ንእምባታትን ንዀረብታታትን ንሩባታትን ንሽንጥሮታትን፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እንሆ ንስኻትኩም ፀርፊ ኣህዛብ ስለ እተሰከምኩም፥ ኣነ ብቕንኣተይን ብቝጥዓይን ተዛረብኩ ይብል ኣሎ ኢልካ፥ ብዛዕባ ሃገር እስራኤል ተነበ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እምበኣርሲ ነኽራንን ንዂድዂዶታትን ንርባታትን ንሽንጭሮታትን፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ እንሆ፡ ንስኻትኩም ነውሪ ህዝብታት ስለ እተሰከምኩም፡ ኣነ ብቕንኣተይን ብነድረይን ተዛረብኩ፡ ይብል ኣሎ ኢልካ ብዛዕባ ሃገር እስራኤል ተነበ። |