Ezekiel 36:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ኣቱም ኣኽራን እስራኤል ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። እግዚኣብሄር ነቶም ኣብ ዙርያኦም ዘለዉ ተረፍ ኣህዛብ ግዳይን መላገጽን ዝዀኑ ኣኽራንን ኣኽራንን ርባታትን ስንጭሮታትን ንባደም ኵምራታትን ንባደም ከተማታትን ከምዚ ይብል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ፥ እና​ንተ የእ​ስ​ራ​ኤል ተራ​ሮች ሆይ! የጌታ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስሙ። ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለተ​ራ​ሮ​ችና ለኮ​ረ​ብ​ቶች፥ ለፈ​ሳ​ሾ​ችና ለሸ​ለ​ቆ​ዎች፥ ለም​ድረ በዳ​ዎች፥ ባዶ ለሆ​ኑ​ትና ለፈ​ረ​ሱት፥ በዙ​ሪያ ላሉት ለቀ​ሩት አሕ​ዛብ ምር​ኮና መሣ​ለ​ቂያ ለሆ​ኑት ከተ​ሞች እን​ዲህ ይላል፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ፥ እናንተ የእስራኤል ተራሮች ሆይ፥ የጌታን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮችና ለኮረብቶች፥ ለፈሳሾችና ለሸለቆች ለምድረ በዳዎች ባዶ ለሆኑትም በዙሪያ ላሉት ለቀሩት አሕዛብ ምርኮና መሳቂያ ለሆኑት ከተሞች እንዲህ ይላል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ፥ የእስራኤል ተራሮች ሆይ፥ የጌታ እግዚአብሔርን ቃል ስሙ። ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮችና ለኮረብቶች፥ ለውሃ መውረጃዎችና ለሸለቆዎች፥ ለፈራረሱ ቦታዎችና ባዶ ለሆኑትም በዙሪያ ላሉት ለቀሩት ሕዝቦች ምርኮና መሳቂያ ለሆኑት ከተሞች እንዲህ ይላል፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ቃላ ስስተ! ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ደረቶነ ዞዘቶ፥ ዛንጋራቶነ ዎምባቶ፥ ዩሹዋን ደእያ ሀራ ካዉተቱ ኦይቄዳነ ቅሊጬዳ ሳአቶነ ባዬዳነ መላ ግዴዳ ካታማቶ ሀዋዳን ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaa k'aalaa sisite! Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday deretoonne zoozetoo, zanggaaratoonne wombbatoo, yuushshuwaan de'iyaa hara kawutetsatuu oyk'k'eeddanne k'iliic'eedda sa'atoonne bayeeddanne mela gideedda katamatoo hawaadan yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Isra7eele zumatoo! Ubbaa Haariza GODAA qaala siyite! Ubbaa Haariza GODAY zumatassinne zumbullatas, zulletassinne haaththa zaratas, laalettidi bulattidasotassinne intte yuushon diza hara kawoteththatan bonqqettidinne qidhettidi mela attida katamatas,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ዙማቶ! ኡባ ሃሪዛ ጎዳ ቃላ ሲዪቴ! ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ዙማታሲኔ ዙምቡላታስ፥ ዙሌታሲኔ ሃ ዛራታስ፥ ላሌቲዲ ቡላቲዳሶታሲኔ ኢንቴ ዩሾን ዲዛ ሃራ ካዎቴታን ቦንቄቲዲኔ ቂቲዲ ሜላ ኣቲዳ ካታማታስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ ቃላ ስእተ! ኡባ ሃርያ ጎዳይ ደረታኮ፥ ዙማታኮ፥ ዛንጋራታኮ፥ ኦላታኮ፥ ዩሹዋን ደእያ ሀራ ካዎተን ቦንቀትዳ፥ ቀልቅሰትዳነ ባይሳ አትዳ ካታማታኮ ሀይሳዳ ያጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa qaala si7ite! Ubbaa Haariya Goday deretako, zumatako, zangaaratako, ollatako, yuushuwan de7iya hara kawotethan bonqetida, qelqisetidanne baysa attida katamatako haysada yaagees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የእስራኤል ተራሮች ሆይ፤ የጌታ እግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮችና ለኰረብቶች፣ ለሸለቆዎችና ለውሃ መውረጃዎች፣ ለፈራረሱ ባድማዎችና፣ በሌሎቹ በዙሪያችሁ ባሉት ሕዝቦች ተዘርፈውና መዘባበቻ ሆነው መና ለቀሩት ከተሞች እንዲህ ይላል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ እናንተ የእስራኤል ተራራዎች የልዑል እግዚአብሔርን ቃል አድምጡ፦ ለተራሮችና ለኰረብቶች፥ ለወራጅ ውሃዎችና ለሸለቆዎች፥ ባድማና ወና ሆነው ለተለቀቁትና በአካባቢው ላሉ ሕዝቦች ሁሉ የዘረፋ ምንጮችና የመሳለቂያ ርእስ ለሆኑት ከተሞች ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ኣቱም እምባታት እስራኤል ቃል እግዚኣብሄር ኣምላኽ ስምዑ፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ንእምባታትን ንዀረብታታትን ንሩባታትን ንሽንጥሮታትን፥ ንዝባደመ ዑናታትን፥ ነተን እተሓድጋ እሞ ነቶም ኣብ ዙርያአን ዝተረፉ ኣህዛብ፥ ንዘመተን ንባጫን ኮይነን እተወፈያ ኸተማታትን ከምዙይ ይብል።”
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ፡ ኣቱም ኣኽራን እስራኤል፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ነኽራንን ንዂድዂዶታትን ንርባታትን ንሽንጭሮታትን ንዝባደመ ዑናታትን ነተን እተሀድጋ እሞ ነቶም ኣብ ዙርያኤን ዝተረፈ ህዝብታትሲ ንዘመተን ልግጫን ኰይነን እተወፈያ ኸተማታትን ከምዚ ይብል ኣሎ፡