Ezekiel 36:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ምእንታኹም ኣይኰንኩን ዝገብር ዘለኹ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ይፍለጥኩም። ኣቱም ቤት እስራኤል፡ ብመገዲኹም ሕፍረትን ሕፍረትን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህን የሠ​ራሁ ስለ እና​ንተ እን​ዳ​ይ​ደለ በእ​ና​ንተ ዘንድ የታ​ወቀ ይሁን፥ ይላል ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፤ የእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ሆይ! ስለ መን​ገ​ዳ​ችሁ እፈ​ሩና ተዋ​ረዱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህን የሠራሁ ስለ እናንተ እንዳይደለ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ስለ መንገዳችሁ እፈሩና ተዋረዱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህንን የሠራሁት ለእናንተ እንዳልሆና በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ስለ መንገዳችሁ እፈሩና ተዋረዱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ሀዋ ኡባ ኦያዌ ህንተ ድራሳ ግደናዋ ኤርተ። ህንተኖ፥ እስራኤልያ አሳቶ፥ ህንተ ህንተ ሀኖታን ዬላትተነ ካዉሽተ። ታን ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani hawaa ubbaa ootsiyaawe hintte diraassa gidennawaa erite. Hinttenoo, Israa'eeliyaa asatoo, hintte hintte hanotan yeellatitenne kawushshite. Taani Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaa oday» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani hayssa ooththizay intte gishshas gidonttayssa erite; intteno Isra7eele asatoo! Intte intte ooson yeellatitenne bashashettite; tani Ubbaa Haariza GODAY hayssa yootays› gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ሃይሳ ኦዛይ ኢንቴ ጊሻስ ጊዶንታይሳ ኤሪቴ፤ ኢንቴኖ ኢስራኤሌ ኣሳቶ! ኢንቴ ኢንቴ ኦሶን ዬላቲቴኔ ባሻሼቲቴ፤ ታኒ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ሃይሳ ዮታይስ› ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታ ሄሳ ኡባ ኦይ ህንተ ግሾ ግዶናይሳ ኤርተ። ህንተኖ፥ እስራኤለ አሳዉ፥ ህንተ ሀኖታን ዬላትተነ ካዉይተ” ያጌስ ኡባ ሃርያ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ta hessa ubbaa oothey hinte gisho gidonnaysa erite. Hinteno, Isra7eele asaw, hinte hanotan yeellatitenne kawuyite” yaagees Ubbaa Haariya Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለእናንተ ስል ይህን እንደማላደርግ እንድታውቁ፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ። የእስራኤል ቤት ሆይ፤ በአድራጎታችሁ ዕፈሩ፤ ተሸማቀቁ!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔ የማደርገውን ነገር ሁሉ ለእናንተ ብዬ የማላደርግ መሆኔ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን፤ ስለዚህ እስራኤል ሆይ! በአካሄዳችሁ ኀፍረትና ውርደት ይሰማችሁ።” ይህን የተናገረ ልዑል እግዚአብሔር ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቱም ቤት እስራኤል እዙይ ምእንታኻትኩም ኢለ ኸም ዘይገብሮ፥ ኣባኻትኩም ይፈለጥ፤ ብሰንኪ መንገድታትኩም ሕፈሩን ተዋረዱን” ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ።
Amharic Tigrinya 2011 እቱም ቤት እስራኤል፡ እዚ ምእንታኹም ኢለ ኸም ዘይገብሮ፡ ኣባኻትኩም ይፈለጥ፡ ብሰሪ መገድታትኩም ሕፈሩን ነውሩን፡ ይብል እግዚኣቢሄር ኣምላኽ።