Ezekiel 36:3 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ተነበ እሞ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። ምኽንያቱ ንተረፍ ኣህዛብ ርስቲ ክትከውን በረኻ ገይሮምኻ ብኹሉ ሸነኽ ስለ ዝበልዑኻ፡ ኣብ ከንፈር ተዛረብቲ ተላዒልካ ድማ ነውሪ ህዝቢ ስለ ዝኾንካ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ ትን​ቢት ተና​ገር፤ እን​ዲ​ህም በላ​ቸው፦ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ለቀ​ሩት አሕ​ዛብ ርስት ትሆኑ ዘንድ በዙ​ሪ​ያ​ችሁ ያሉ አሕ​ዛብ አዋ​ር​ደ​ዋ​ች​ኋ​ልና፤ ውጠ​ዋ​ች​ሁ​ማ​ልና፥ እና​ን​ተም የተ​ና​ጋ​ሪ​ዎች ከን​ፈር መተ​ረ​ቻና የአ​ሕ​ዛብ ማላ​ገጫ ሆና​ች​ኋ​ልና፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለቀሩት አሕዛብ ርስት ትሆኑ ዘንድ በዙሪያችሁ ያሉ ባድማ አድርገዋችኋልና፥ ውጠዋችሁማልና፥ እናንተም የተናጋሪዎች ከንፈር መተረቻና የአሕዛብ ማላገጫ ሆናችኋልና
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሰላጠፉአችሁ፥ ለቀሩት አሕዛብ ርስት ትሆኑ ዘንድ በዙሪያችሁ ያሉ ባድማ አድርገዋችኋልና፥ ውጠዋችኋልምና፥ እናንተም የተናጋሪዎች ከንፈር መተረቻና የሕዝብ ማላገጫ ሆናችኋልና
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas neni tinbite yoota; Ubbaa Haariza GODAY, ‹Ubbaa baggara dooddidi olishe inttena qohida gishshas hankko attida kawoteththatas intte xinxxo gidideta; deretasikka miichchassinne qidhes gidideta› gees ga.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኔኒ ቲንቢቴ ዮታ፤ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኡባ ባጋራ ዶዲዲ ኦሊሼ ኢንቴና ቆሂዳ ጊሻስ ሃንኮ ኣቲዳ ካዎቴታስ ኢንቴ ጺንጾ ጊዲዴታ፤ ዴሬታሲካ ሚቻሲኔ ቂስ ጊዲዴታ› ጌስ ጋ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ትንብተ ኦዳ። ኤንቲ ህንተና ኡባ በሳራ መንረድ ባይሳ ኦዳ ግሾነ ህንተ ሀራ ካዎተታን ሃረታና መላ ኦዳ ግሾ ህንተና ጫሻስነ ሚቻስ አግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees gada tinbite oda. Enti hintena ubba bessara mentherethidi baysa oothida gishonne hinte hara kawotethatan haaretana mela oothida gisho hintena cashshasinne miichas aggis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ከየአቅጣጫው ከብበው በመውጋት ስላጠቋችሁ፣ ለቀሩት ሕዝቦች ሁሉ ርስት ሆናችሁ፤ ለሕዝብም መሣቂያና መሣለቂያ ሆናችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ስለዚህ ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ብለህ ለእስራኤል ተራራዎች ትንቢት ተናገር አለኝ፦ የባዕድ አገር ሕዝቦች በሁሉም አቅጣጫ ምድራችሁን ስላፈራረሱትና በእርግጥም ባድማ ስላደረጉት አገራችሁ ለሌሎች ሕዝቦች ንብረት ሆነ። እናንተም የሰዎች መሳቂያና መሳለቂያ ሆናችኋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ተነበ፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካውን ንገር፦ “ነቶም ዝተረፉ ኣህዛብ ርስቶም ምእንቲ ኽትኮኑስ፥ ንሳቶም ብዅሉ ወገን ኣባዲሞምኹምን ውሒጦምኹምን መመሰሊ ልሳንን መላገፂ ህዝብን ከዓ ዄንኩም ኢኹም እሞ፤
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ተነበ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካውን ንገር፡ ነቶም ዝተረፉ ህዝብታት ርስቶም ምእንቲ ኽትኰኑስ፡ ንሳቶም ብዂሉ ወገን ኣባዲሞምኹምን ወሒጦምኹምን፡ መዛረብ ልሳንን መሕመዪ ህዝብን ከኣ ኴንኩም ኢኹም እሞ፡