Ezekiel 36:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብቶም ዝኸድዎ ኣህዛብ ምስ ኣተዉ ድማ፡ እዚኣቶም ህዝቢ እግዚኣብሄር እዮም፡ ካብ ምድሩውን ገዓዙ፡ ብምባል ነቲ ቅዱስ ስመይ ኣርከስዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ገቡ​ባ​ቸ​ውም ወደ አሕ​ዛብ በመጡ ጊዜ፥ ሰዎች እነ​ር​ሱን፦ ከም​ድ​ራ​ቸው የወጡ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕዝብ እነ​ዚህ ናቸው ሲሉ​አ​ቸው ቅዱስ ስሜን አረ​ከሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ መጡባቸውም ወደ አሕዛብ በመጡ ጊዜ፥ ሰዎች እነርሱን። ከምድሩ የወጡ የእግዚአብሔር ሕዝብ እነዚህ ናቸው ሲሉአቸው ቅዱስ ስሜን አረከሱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ሄዱባቸውም ወደ ሕዝቦች በመጡ ጊዜ፥ ሰዎች እነርሱን፦ ከምድሩ የወጡ የጌታ ሕዝብ እነዚህ ናቸው ሲሉአቸው ቅዱስ ስሜን አረከሱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ቤዳ ሳኣ ኡባን አሳይ ኡንቱንታ፥ ‘ሀዋንቱ መና ጎዳ አሳቱዋ፤ ሽን ኡንቱንቱ አ ቢታፐ ከሴዳዋንታ’ ያጌ፤ ሄዋን ኡንቱንቱ ታ ጌሻ ሱን ቱንሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu beedda sa'aa ubbaan Asay unttuntta, ‹Hawanttu Med'inaa Godaa asatuwaa; shin unttunttu Aa biittaappe keseeddawantta› yaagee; hewan unttunttu ta geeshsha suntsaa tunisseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti ba bida kawoteththata ubbaa giddon ta geeshsha sunththaa tunisida; istta gishshas, ‹Hayti GODAA dereta; gido attiin istti iza deraa yeggi bida› geetettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ባ ቢዳ ካዎቴታ ኡባ ጊዶን ታ ጌሻ ሱን ቱኒሲዳ፤ ኢስታ ጊሻስ፥ ‹ሃይቲ ጎዳ ዴሬታ፤ ጊዶ ኣቲን ኢስቲ ኢዛ ዴራ ዬጊ ቢዳ› ጌቴቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ብዳ በሰ ኡባን አሳይ ኤንታ፥ ‘ሀይሳቲ ጎዳ አሳታ፤ ኤንቲ እያ ቢታፈ ከይዳይሳታ’ ” ያግድ ታ ጌሻ ሱን ቱንሳና መላ ኦዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti bida besse ubban asay enta, ‘Haysati Godaa asata; enti iya biittafe keydaysata’ ” yaagidi ta geeshsha sunthaa tunisana mela oothidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በአሕዛብ መካከል በሄዱበት ሁሉ ቅዱስ ስሜን አረከሱ፤ ስለ እነርሱ፣ ‘እነዚህ የእግዚአብሔር ሕዝብ ናቸው፤ ዳሩ ግን የእርሱን ምድር ትተው እንዲሄዱ ተገደዱ’ ተብሏልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ የእግዚአብሔር ሕዝብ ቢሆኑም እንኳ እርሱ ከሰጣቸው ምድር ወጥተዋል” ብለው የተበታተኑባቸው አገሮች ሕዝቦች ስለሚናገሩ ሕዝቤ ቅዱስ ስሜን አሰድበዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዛዕባኣቶም ከዓ፥ እዚኣቶምስያ ህዝቢ እግዚኣብሄር እዮም፤ ካብ ምድሩውን ወፂኦም” እናተብሃለ፥ ኣብ ዘዝኣተውዎም ኣህዛብ ምስ በፅሑ ነቲ ቕዱስ ስመይ ኣርከስዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዛዕባኦም ከኣ፡ እዚኣቶም ይኣይ ህዝቢ እግዚኣብሄር እዮም፡ ካብ ሃገሩውን ወጺኦም፡ እናተባህለስ፡ ኣብ ዘዝኣተውዎም ኣህዛብ ምስ በጽሑ፡ ነቲ ቅዱስ ስመይ ኣርከስዎ።