Ezekiel 36:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣታ ወዲ ሰብ፡ ቤት እስራኤል ኣብ ምድሮም ምስ ተቐመጡ፡ ከም መገዶምን ብግብሮምን ኣርኪሶምዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የሰው ልጅ ሆይ! የእ​ስ​ራ​ኤል ቤት በም​ድ​ራ​ቸው በተ​ቀ​መጡ ጊዜ በመ​ን​ገ​ዳ​ቸ​ውና በጣ​ዖ​ታ​ቸው አረ​ከ​ሱ​አት፤ መን​ገ​ዳ​ቸ​ውም በፊቴ እንደ አደፍ ርኵ​ሰት ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰው ልጅ ሆይ፥ የእስራኤል ቤት በምድራቸው በተቀመጡ ጊዜ በመንገዳቸውና በሥራቸው አረከሱአት፥ መንገዳቸውም በፊቴ እንደ መርገም አደፍ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰው ልጅ ሆይ፥ የእስራኤል ቤት በምድራቸው በተቀመጡ ጊዜ በመንገዳቸውና በሥራቸው አረከሱአት፥ መንገዳቸው በፊቴ እንደ አደፍ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ላ አሳ ናአዉ፥ እስራኤልያ አሳቱ ባረንቱ ቢታን ደእያ ዎደ፥ ኡንቱንቱ ባረንቱ ኦግያንነ ባረንቱ ኦሱዋን ቢታ ቱንሴድኖ፤ ታ ስንን ኡንቱንቱ ኤሻይ ማጫ አሳ ፒላ ቱናተ ማላ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Laa asaa na'aw, Israa'eeliyaa asatuu barenttu biittan de'iyaa wode, unttunttu barenttu ogiyaaninne barenttu oosuwaan biittaa tunisseeddino; ta sintsan unttunttu eeshshay mac'c'a asaa piilaa tunatetsaa mala.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Haysso asa nawu! Isra7eele asay bantta biittan diza wode bantta oosoninne bantta duussan biittayo tunisida; maccassay agina wogay yiza wode tuniza mala istta kandoy ta sinththan tuna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ኢስራኤሌ ኣሳይ ባንታ ቢታን ዲዛ ዎዴ ባንታ ኦሶኒኔ ባንታ ዱሳን ቢታዮ ቱኒሲዳ፤ ማጫሳይ ኣጊና ዎጋይ ዪዛ ዎዴ ቱኒዛ ማላ ኢስታ ካንዶይ ታ ሲንን ቱና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አሳ ናአዉ፥ እስራኤለ አሳይ ባንታ ቢታን ደእያ ዎደ፥ ባንታ ሀኖታንነ ባንታ ኦሱዋን ቢታ ቱንስዶሶና፤ ኤንታ ሀኖይ ታ ስንን ማጫሳ ኩሸ መቶ መላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Asa na7aw, Isra7eele asay banta biittan de7iya wode, banta hanotaaninne banta oosuwan biitta tunisidosona; enta hanoy ta sinthan maccasa kushe meto mela.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የሰው ልጅ ሆይ፤ የእስራኤል ሕዝብ በገዛ ምድራቸው ይኖሩ በነበረበት ጊዜ በሥራቸውና በአኗኗራቸው አረከሷት፤ ጠባያቸውም በፊቴ፣ ሴት በወር አበባዋ ወቅት እንደምትረክሰው ዐይነት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የሰው ልጅ ሆይ! የእስራኤል ሕዝብ በዚህች አገር ሲኖሩ በከንቱ አኗኗራቸውና በመጥፎ ሥራቸው ሁሉ ምድሪቱን አርክሰዋት ነበር፤ በፊቴም የነበራቸው አካሄድ፥ ሴት በወር አበባዋ ወቅት እንደ ርኩስ ሆና የምትታይበትን ያኽል ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ቤት እስራኤል ኣብ ምድሮም እንተለዉ ብመንገዶምን ግብሮምን የርክስዋ ነበሩ፤ መንገዶም ኣብ ቅድመይ ከም ርኽሰት ፅግያት ሰበይቲ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣታ ወዲ ሰብ፡ ቤት እስራኤል ኣብ ሃገሮም ከለዉ፡ ብመገዶምን ግብሮምን የርክስዋ ነበሩ። መገዶም ኣብ ቅድመይ ከም ርኽሰት ጽግያት ሰበይቲ ነበረ።