Ezekiel 36:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ምድርኹም ንህዝብኹም ትበልዖም፡ ንኣህዛብኩም ድማ ትዘምቶም፡ ይብሉኹም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነርሱ፦ ሰው በላተኛ ነሽ፤ በሕዝብሽም መካከል ልጆችሽን አጥፍተሻል ብለዋችኋልና፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነርሱ። ሰው በሊታ ምድር ነሽ ሕዝብሽንም ልጅ አልባ የምታደርጊ ነሽ ብለዋችኋልና |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነርሱ፦ ሰው በሊታ ምድር ነሽ ሕዝብሽንም ልጅ አልባ የምታደርጊ ነሽ ብለዋችኋልና |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ አሳይ ሄ ቢታ፥ ህንተ ካዉተይካ ናአይ ባይናዋ ኦዳ ህንተ ቢታይካ አሳ ምያዋ ያግያዌ ቱማ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; Asay he biittaa, hintte kawutetsaykka na'ay bayinnawaa ootseedda hintte biittaykka asaa miyaawaa yaagiyaawe tuma. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ubbaa Haariza GODAY: derezi inttena, ‹Biittaya as puuzereththa maana; kawoteththaaka nay bayndaaz histtana› gida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፡ ዴሬዚ ኢንቴና፥ ‹ቢታያ ኣስ ፑዜሬ ማና፤ ካዎቴካ ናይ ባይንዳዝ ሂስታና› ጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ አሳይ ህንተና፥ “ቢታይ አሰ ምያ ቢታ” ካዎተውካ፥ “ናእ ባይና አስ ኦሱ” ያገይስ ቱማ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees asay hintena, “Biittay ase miya biitta” kawotethiuwka, “Na7i bayna asi oothasu” yaageysi tuma. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሕዝቡ እናንተን፣ “ሰዎችን ቦጫጭቀው ይበላሉ፤ ሕዝብንም ልጅ አልባ ያደርጋሉ” ስላሏችሁ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምለው ይህ ነው፤ ሕዝቡ ይህችን ምድር ‘ሰው በላ’ ብለው የሚጠሩአትና ሕዝብዋንም ‘ልጆች አልባ’ አድርጋለች የሚሉት ነገር እውነት ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘ሰብ በሊዕኺ’ ንህዝብኺ ኸዓ ‘ውሉድ ዘይብሉ’ ጌርኪዮ ኢኺ ይብሉኺ ኣለዉ እሞ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ሰብ በሊዕኪ፡ ንህዝብኺ ኸኣ ውሉድ ዜብሉ ጌርክዮ ኢኺ፡ ይብሉኹም ኣለዉ እሞ፡ |