Ezekiel 36:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንስኻ ወዲ ሰብ ድማ፡ ንኣኽራን እስራኤል ተነበ እሞ፡ ኣኽራን እስራኤል፡ ቃል እግዚኣብሄር ስማዕ! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “አንተም የሰው ልጅ ሆይ! ለእስራኤል ተራሮች ትንቢት ተናገር፦ የእስራኤል ተራሮች ሆይ! የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ በላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ተራሮች ትንቢት ተናግረህ። የእስራኤል ተራሮች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ በል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንተም የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ተራሮች ትንቢት ተናገር፥ እንዲህም በላቸው፦ የእስራኤል ተራሮች ሆይ፥ የጌታን ቃል ስሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ላ አሳ ናአዉ፥ እስራኤልያ ደረቶ ትምቢትያ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ህንተኖ፥ እስራኤልያ ደረቶ፥ መና ጎዳ ቃላ ስስተ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Laa asaa na'aw, Israa'eeliyaa deretoo timbbitiyaa hawaadan yaagaade oda; ‹Hinttenoo, Israa'eeliyaa deretoo, Med'inaa Godaa k'aalaa sisite! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Haysso asa nawu! Isra7eele zumatas tinbite yoota; isttas neni, ‹Isra7eele zumatoo! GODAA qaala siyite! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ኢስራኤሌ ዙማታስ ቲንቢቴ ዮታ፤ ኢስታስ ኔኒ፥ ‹ኢስራኤሌ ዙማቶ! ጎዳ ቃላ ሲዪቴ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሳ ናአዉ፥ እስራኤለ ዙማታ ሀይሳዳ ያጋዳ ትንብተ ኦዳ፦ ‘ህንተኖ፥ እስራኤለ ዙማቶ፥ ጎዳ ቃላ ስእተ።’ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Asa na7aw, Isra7eele zumata haysada yaagada tinbite oda: ‘Hinteno, Isra7eele zumato, Godaa qaala si7ite.’ |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለእስራኤል ተራሮች ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘የእስራኤል ተራሮች ሆይ፤ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ “የሰው ልጅ ሆይ! ለእስራኤል ተራራዎች ትንቢት ተናገር፤ እኔ ጌታ እግዚአብሔር ስለ እነርሱ የምለውን ያዳምጡ ዘንድ ንገራቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣታ ወዲ ሰብ፥ ንእምባታት እስራኤል ተነበየሎም፤ ኣቱም እምባታት እስራኤል ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ ከዓ በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ነኽራን እስራኤል ተነበየሎም፡ ኣቱም ኣኽራን እስራኤል፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፡ ከኣ በሎም። |