Ezekiel 35:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዘለኣለማዊ ጽልኢ ስለ ዝነበረካ፡ ኣብ ግዜ መዓት፡ በታ ኣበሳኦም ኣብ ዝውድኣሉ እዋን፡ ደም ደቂ እስራኤል ብዓመጽ ሰይፊ ስለ ዘፍሰስካዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዘ​ለ​ዓ​ለም ጠላት ሁነ​ሃ​ልና፥ በመ​ከ​ራ​ቸ​ውም ጊዜ በኀ​ይ​ለ​ኛ​ይቱ የኀ​ጢ​አ​ታ​ቸው ቀጠሮ ጊዜ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች በሰ​ይፍ እጅ ጥለ​ሃ​ቸ​ዋ​ልና፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዘላለም ጥል ስላለህ በመከራቸውም ጊዜ በኋለኛይቱ የኃጢአታቸው ቀጠሮ ጊዜ የእስራኤልን ልጆች በሰይፍ እጅ ጥለሃቸዋልና
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዘለዓለም ጥል ስላለህ በመጨረሻው የፍርዳቸው ጊዜ፥ በመከራቸው ጊዜ የእስራኤልን ልጆች በሰይፍ እጅ ጥለሃቸዋልና፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ነዉ እስራኤልያና ዉረና ሞርከተይ ደእያ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ መቱዋ ዎደ፥ ኡንቱንቱ ዉርሰ ሙሩዋ ዎደ፥ ኡንቱንታ ኔን ማሻዉ አደ እሜዳ ድራዉ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹New Israa'eeliyaana wurenna morkketetsay de'iyaa diraw, unttunttu metuwaa wode, unttunttu wurssetsa muruwaa wode, unttuntta neeni mashshaw aatsaade immeedda diraw,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Isra7eeleta bolla gakkiza qixaatey keehi cammiin istti banttana gakkiza metoza ekkiza wode neni beni lancceyo oykka uttada ne istta mashshas gaththadasa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ኢስራኤሌታ ቦላ ጋኪዛ ቂጻቴይ ኬሂ ጫሚን ኢስቲ ባንታና ጋኪዛ ሜቶዛ ኤኪዛ ዎዴ ኔኒ ቤኒ ላንጬዮ ኦይካ ኡታዳ ኔ ኢስታ ማሻስ ጋዳሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነዉ እስራኤለራ ዉሮና ሞርከተ ደእያ ግሾ፥ ኤንታ ኡንኣ ዎደነ ኤንታ ዉርሰ ፕርዳ ዎደ፥ ኤንታ ነ ማሻስ አዳ እማዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) New Isra7eelera wuronna morketethi de7iya gisho, enta un7aa wodenne enta wursetha pirdaa wode, enta ne mashshas aathada immadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘እስራኤላውያን ቅጣታቸው እጅግ መራራ ከሆነ ደረጃ ላይ ደርሶ ፍዳቸውን በሚቀበሉበት ጊዜ፣ የጥንቱን ቂም ቋጥረህ ለሰይፍ ስለ ዳረግሃቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ ‘ለብዙ ጊዜ ከቈየው ጥላቻችሁ የተነሣ በኃጢአቱ ምክንያት በደረሰበት የመጨረሻ ቅጣትና በመከራው ጊዜ የእስራኤልን ሕዝብ ለሰይፍ አሳልፋችሁ ሰጣችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ናይ ሓዋሩ ፅልኢ ስለ ዝነበረካ፥ ንደቂ እስራኤል በቲ ጊዜ ፀበባኦምን በቲ ሓጢኣቶም፥ እተፈፀመሉ ጊዜን፤ ንኣደዳ ሰይፊ ስለ ዝወፌኻዮም፥
Amharic Tigrinya 2011 ናይ ሓዋሩ ጽልኢ ስለ ዝነበረካ፡ ንደቂ እስራኤል በቲ ጊዜ ጸበባኦምን በቲ ኣበሳኦም እተፈጸመሉ ጊዜን ንኣደዳ ሰይፊ ስለ ዝወፌኻዮም፡