Ezekiel 34:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከመይሲ፡ ብጐድኒን ብመንኵብን ወቒዕካ፡ ንዅሎም ሕሙማት ድማ ብቐርኒኻ ኽሳዕ እትብትኖም ወቒዕካዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እስ​ክ​ት​በ​ት​ኑ​አ​ቸው ድረስ በእ​ን​ቢ​ያና በት​ከሻ ስለ​ም​ት​ገ​ፉ​አ​ቸው፥ የደ​ከ​ሙ​ት​ንም ሁሉ በቀ​ን​ዳ​ችሁ ስለ​ም​ት​ወ​ጉ​አ​ቸው፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስክትበትኑአቸው ድረስ በእንቢያና በትከሻ ስለምትገፉአቸው የደከሙትንም ሁሉ በቀንዳችሁ ስለምትወጉአቸው፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ውጭ እስክትበትኑአቸው ድረስ በጎንና በትከሻ ስለምትገፉ፥ የደከሙትን ሁሉ በቀንዳችሁ ስለምትወጉአቸው፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላፋቱዋ ህንተ ህንተ ምይያንነ ህንተ ሞርግያን ሱግያ ድራዉነ ጋጻ ከሳና ጋካናዉ፥ ህንተ ኡንቱንታ ህንተ ካጭያን ቃይጭያ ድራዉ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Laafatuwaa hintte hintte miyyiyaaninne hintte morggiyaan sugiyaa dirawunne gas'aa kessana gakkanaw, hintte unttuntta hintte kac'iyaan k'ayc'c'iyaa diraw,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Laafata intte intte hasheninne intte bunqashen sugiza gishshas, istti goodetti baana gakkanaas intte intte kacen icciza gishshas,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ላፋታ ኢንቴ ኢንቴ ሃሼኒኔ ኢንቴ ቡንቃሼን ሱጊዛ ጊሻስ፥ ኢስቲ ጎዴቲ ባና ጋካናስ ኢንቴ ኢንቴ ካጬን ኢጪዛ ጊሻስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳቡራንቾታ፥ ህንተ፥ ህንተ ምያነ ህንተ ሀሽያን ሱግያ ግሾነ ጋፃ ከሳና ጋካናዉ ህንተ ኤንታ ህንተ ካጭያን ቃይጭያ ግሾ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Daaburanchota, hinte, hinte miyanne hinte hashiyan sugiya gishonne gaxa kessana gakanaw hinte enta hinte kaciyan qayciya gisho,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደካሞቹን በጎች በጐናችሁና በትከሻችሁ ስለምትገፈትሩ፣ እስኪባረሩም ድረስ በቀንዳችሁ ስለምትወጓቸው፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ በጎናችሁና በትከሻችሁ እየገፈተራችሁ ደካሞችን እንስሶች በቀንዳችሁ ወግታችሁ ወደ ሩቅ ቦታ ታባርሩአቸዋላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዅለን እተን ዝሓመቓ፥ ክሳዕ ሰጒጕኩም ፋሕ እተብልወን፥ ብጐድንን ብማእገርን ስለ ዝጐነፅኩምወን፥ በቕርንትኹም ድማ ስለ ዝወጋእኹምወን፥
Amharic Tigrinya 2011 ንዂለን እተን ዝሐመቓ ዘበላ ኽሳዕ ሰጒጒኩም ፋሕ እተብልወን፡ ብጐድንን ብመንኩብን ስለ ዝጐነጽኩምወን፡ በቕርንትኹም ድማ ስለ ዝወጋእኩምወን፡