Ezekiel 34:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ኣብ ልዕሊ ጓሶት እስራኤል ተነበ፡ ተነበ እሞ በሎም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ነቶም ጓሶት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በሎም። ወይለኦም ጓሶት እስራኤል ንርእሶም ዝምግቡ! እቶም ጓሶት ነተን መጓሰ ኺምግቡዶ ኣይግባእን፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሰው ልጅ ሆይ! ትንቢት ተናገር፤ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፤ እረኞችንም እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች ራሳቸውን ያሰማራሉን? እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞችንም እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞቹንም እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ራሳቸውን ለመገቡ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ማሰማራት አይገባቸውምን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ላ አሳ ናአዉ፥ እስራኤልያ ሄንንቻቱዋ ቦላን ሀዋዳን ያጋደ ትምቢትያ ኦዳ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተኖ፥ ህንተና ሄምያ እስራኤልያ ሄንንቻቶ፥ ህንተዉ አየ አና! ህንተ ዉድያ ሄማናዉ በሰኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Laa asaa na'aw, Israa'eeliyaa hentsanchchatuwaa bollan hawaadan yaagaade timbbitiyaa oda; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hinttenoo, hinttena heemmiyaa Israa'eeliyaa hentsanchchatoo, hinttew aayye ana! Hintte wudiyaa heemmanaw bessennee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Haysso asa nawu! Isra7eele heenththanchchata bolla tinbite yoota; tinbite yootashe, ‹Ubbaa Haariza GODAY, bana xalla xeelliza Isra7eele heenththanchchatas aayye ana! Heenththanchchati wudeza heemmanaas bessennee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ኢስራኤሌ ሄንንቻታ ቦላ ቲንቢቴ ዮታ፤ ቲንቢቴ ዮታሼ፥ ‹ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ባና ጻላ ጼሊዛ ኢስራኤሌ ሄንንቻታስ ኣዬ ኣና! ሄንንቻቲ ዉዴዛ ሄማናስ ቤሴኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሳ ናአዉ፥ እስራኤለ ሄንንቾታ ቦላ ሀይሳዳ ያጋዳ ትንብተ ኦዳ፦ ህንተኖ፥ ህንተና ሄምያ እስራኤለ ሄንንቾቶ፥ ህንተና አየ! ህንተ ዶርሳታ ሄማናዉ በሰኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Asa na7aw, Isra7eele henthanchota bolla haysada yaagada tinbite oda: hinteno, hintena heemmiya Isra7eele henthanchoto, hintena ayye! Hinte dorsata heemmanaw bessennee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሰው ልጅ ሆይ፤ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ራሳቸውን ብቻ ለሚንከባከቡ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች መንጋውን ማሰማራት አልነበረባቸውምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የሰው ልጅ ሆይ! በእስራኤል ጠባቂዎች ላይ ትንቢት ተናገርባቸው፤ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ስለ እነርሱ የምለውን ሁሉ በትንቢት እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘መንጋውን መንከባከብና መጠበቅ ትታችሁ ራሳችሁን የምትጠብቁ እናንተ የእስራኤል እረኞች ወዮላችሁ! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ኣብ ልዕሊ ጓሶት እስራኤል ተነበ። ነቶም ጓሶት ተነበየሎም፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካውን ንገሮም፦ ነቶም ንርእሶም ጥራሕ ዝጓስዩ ጓሶት እስራኤል ወይለኦም! እቶም ጓሶትስ ነተን ኣባጊዕዶ ኣይኮኑን ዝጓስዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ኣብቶም ጓሶት እስራኤል ተነበ፡ ነቶም ጓሶት ተነበየሎም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካውን ንገሮም፡ ነቶም ንርእሶም ጥራይ ዚጓስዩ ጓሶት እስራኤል ወይለኦም። እቶም ጓሶትሲ ነተን ኣባጊዕዶ ኣይኰኑን ዚጓስዩ |