Ezekiel 34:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ጽቡቕ መጓሰዪ ምብላዕ፡ ነቲ ተረፍ መጓሰኻ ግና ብእግርኻ ክትረግጾ፡ ንእሽቶ ነገር ድዩ፧ ካብቲ ዓሚቝ ማያት ከኣ ሰተኻ፡ ነቶም ተረፍ ግና ብእግርኻ ኽትብክሎም ኣሎካ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቀ​ረ​ውን ማሰ​ማ​ር​ያ​ች​ሁን በእ​ግ​ራ​ችሁ የረ​ገ​ጣ​ች​ሁት፥ የተ​ሰ​ማ​ራ​ች​ሁ​በት መል​ካሙ መሰ​ማ​ርያ ባይ​በ​ቃ​ችሁ ነውን? የቀ​ረ​ው​ንስ ውኃ በእ​ግ​ራ​ችሁ ያደ​ፈ​ረ​ሳ​ች​ሁት፥ ጥሩ​ውን ውኃ መጠ​ጣ​ታ​ችሁ ባይ​በ​ቃ​ችሁ ነውን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቀረውን ማሰማርያችሁን በእግራችሁ የረገጣችሁት፥ በመልካሙ ማሰማርያ መሰማራታችሁ ባይበቃችሁ ነውን? የቀረውንስ ውኃ በእግራችሁ ያደፈረሳችሁት፥ ጥሩውን ውኃ መጠጣታችሁ ባይበቃችሁ ነውን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቀረውን ማሰማርያችሁን በእግራችሁ የረገጣችሁት፥ በመልካሙ ማሰማርያ መሰማራታችሁ ባይበቃችሁ ነውን? የቀረውንስ ውኃ በእግራችሁ ያደፈረሳችሁት፥ ጥሩውን ውኃ መጠጣታችሁ ባይበቃችሁ ነውን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ሎኦ ቆሩዋን ሄመትያዌ ግዳና ይኔ፥ አቴዳ ማታ ህንተ ገድያን የሬያዌ? ቃይ ህንተ ጽሎ ሃ ኡሽያዌ ግዳና ይኔ፥ አቴዳ ሃ ገድያን ቡሉቂያዌ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte lo"o k'ooruwaan heemettiyaawe gidana d'ayinee, atteeda maataa hintte gediyaan yed'ereetsiyaawe? K'ay hintte s'illo haatsaa ushiyaawe gidana d'ayinee, atteeda haatsaa gediyaan bulluk'k'iyaawe?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Cilila qooron intte heemettizayssi inttes gidennee? Mishin attida maata intte yedhettana bessizee? Intte xillo haath uyizayssi inttes gidennee? Attidayssa intte intte tohon bulqosanaas bessizee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጪሊላ ቆሮን ኢንቴ ሄሜቲዛይሲ ኢንቴስ ጊዴኔ? ሚሺን ኣቲዳ ማታ ኢንቴ ዬታና ቤሲዜ? ኢንቴ ጺሎ ሃ ኡዪዛይሲ ኢንቴስ ጊዴኔ? ኣቲዳይሳ ኢንቴ ኢንቴ ቶሆን ቡልቆሳናስ ቤሲዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ሎኦ ቆሮን ሄመተይስ ግዶና እፅን፥ አትዳ ማታ ቶሆን የቲ? ቃስ ህንተ ፅሎ ሃ ኡየይስ ግዶና እፅን፥ አትዳ ሃ ቶሆን ቡሎየቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte lo77o qooron heemmeteysi gidonna ixin, attida maata tohon yedheetii? Qassi hinte xillo haathi uyeysi gidonna ixin, attida haatha tohon buulloyetii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በለምለሙ መስክ ላይ መመገቡ አይበቃችሁምን? የተረፈውን መሰማሪያችሁን ደግሞ በእግራችሁ መረጋገጥ ይገባችኋልን? ንጹሕ ውሃ መጠጣቱ አይበቃችሁምን? የተረፈውንስ በእግራችሁ ማደፍረስ ይገባችኋልን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከመልካሙ መሰማሪያ የተመገባችሁት አንሶ ነውን? የቀረውን መሰማሪያችሁን በእግራችሁ የምትረግጡት? የጠራ ውሃ ከጠጣችሁ በኋላ የቀረውን ማደፍረስ አለባችሁን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ዝተረፈ መውፈሪኹም በእጋርኩም እትረግፅዎስ ኣብቲ ልሙዕ ምውዓልዶ ውሒዱኩም እዩ? ነቲ ዝተረፈ ማይ በእጋርኩም እትዘርግዎኸ፥ እቲ ፅሩይ ማይ ምስታይዶ ውሒዱኩም እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ኻብ መውዓሊኹም ዝተረፈ በእጋርኩም እትረግጽዎስ፡ ኣብቲ ልሙዕ ሸኻ ምውዓልዶ ውሒዱኩም እዩ ነቲ ዝተረፈ ማይ በእጋርኩም እትዘርግዎስ፡ እቲ ጽሩይ ማይ ምስታይዶ ውሒዱኩም እዩ