Ezekiel 33:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ምስቲ ደም ትበልዕ ኣዒንትኻ ናብ ጣኦታትካ ኣልዒልካ ደም ትፍስስ፤ እታ ምድሪኸ ክትወርስዋዶ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከደም ጋር ትበላላችሁ፤ ዐይናችሁንም ወደ ጣዖቶቻችሁ ታነሣላችሁ፤ ደምንም ታፈስሳላችሁ፤ በውኑ ምድሪቱን ትወርሳላችሁን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ከደም ጋር ትበላላችሁ፥ ዓይናችሁንም ወደ ጣዖቶቻችሁ ታነሣላችሁ፥ ደምንም ታፈስሳላችሁ፤ በውኑ ምድሪቱን ትወርሳላችሁን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከደም ጋር ትበላላችሁ፥ ዓይናችሁንም ወደ ጣዖቶቻችሁ ታነሣላችሁ፥ ደምንም ታፈስሳላችሁ፤ በውኑ ምድሪቱን ትወርሳላችሁን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋ ድራዉ፥ ኡንቱንቶ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ ሀእካ ሹኪደ፥ ሱይ ከስቤና አሹዋ ሚታ፤ ቃይ ኤቃዉ ጎይኒታ፤ ሸምፑዋ ዎታ። ሀዋ ኡባ ኦደ፥ ቱሙ ህንተ ቢታ ላቲቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaa diraw, unttunttoo hawaadan yaaga; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hintte ha"ikka shukkiide, suutsay kesibeenna ashuwaa miita; k'ay eek'aw goyinniita; shemppuwaa wod'iita. Hawaa ubbaa ootsiidde, tumu hintte biittaa laattiitee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas neni isttas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Ashoza suuththaara gaththi meeta; intte ayfetakka intte eeqa xoossatakko denththeeta; shemppo wodheeta. Histtiin hessa mala hanon biittayo laattana qoppeetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኔኒ ኢስታስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኣሾዛ ሱራ ጋ ሜታ፤ ኢንቴ ኣይፌታካ ኢንቴ ኤቃ ጾሳታኮ ዴንታ፤ ሼምፖ ዎታ። ሂስቲን ሄሳ ማላ ሃኖን ቢታዮ ላታና ቆፔቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ኤንታዉ ኦዳ። “ህንተ ሀእካ ሱራ ደእያ አሾ ሜታ፤ ኤቃ ጎይነታ፤ ሸምፖ ዎታ። ሀይሳ ኡባ ኦሸ ህንተ ቱማ ቢታ ላታኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees gada entaw oda. “Hinte ha77ika suuthara de7iya asho meeta; eeqa goyinneta; shempo wodheeta. Haysa ubbaa oothishe hinte tuma biitta laattanee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ እንዲህ በላቸው፣ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሥጋውን ከነደሙ ትበላላችሁ፤ ዐይኖቻችሁንም ወደ ጣዖቶቻችሁ ታነሣላችሁ፤ ደምም ታፈስሳላችሁ፤ ታዲያ በዚህ ሁኔታ ምድሪቱን ልትወርሱ ታስባላችሁ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እኔ ልዑል እግዚአብሔር ስለ እነርሱ የምለውን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ሥጋ ከነደሙ ትበላላችሁ፤ ጣዖት ታመልካላችሁ፤ ግድያ ትፈጽማላችሁ፤ ታዲያ፥ ይህን ሁሉ እያደረጋችሁ እንዴት ምድሪቱ የእኛ ርስት ናት ትላላችሁ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ስለዙይ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም፦ ምስ ደም ጌርኩም ትበልዑ ኣለኹም፤ ኣዒንትኹም ድማ ናብ ጣዖታትኩም፥ ቈላሕ ይብላ ኣለዋ። ደም ትኽዕዉ ኣለኹም፤ ምስ ናይ እዙይስ፥ ነታ ምድሪዶ ኽትወርስዋ ኢኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገሮም፡ ምስ ደም ጌርኩም ትበልዑ ኣሎኹም፡ ኣዒንትኹም ድማ ናብ ጣኦታትኩም ቊሊሕ ይብላ ኣለዋ፡ ደም ትኽዕዉ ኣሎኹም፡ ምስናይ እዝስ ነታ ሃገር ያኣይ ክትወርስዋ ኢኹም |