Ezekiel 33:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኢድ እግዚኣብሄር ድማ ምሸት፡ እቶም ሓራ ዝወጹ ቅድሚ ምምጽኦም፡ ኣብ ልዕለይ ነበረት። ንግሆ ክሳዕ ዚመጽእ ድማ ኣፈይ ከፈተ፤ ኣፈይ ተኸፍተ፡ ደጊም ዓባስ ኣይኰንኩን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያመለጠውም ሳይመጣ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ በእኔ ላይ ነበረች፤ በነጋውም ወደ እኔ እስኪመጣ ድረስ አፌን ከፈተ፤ አፌም ተከፈተች፤ ከዚያም በኋላ እኔ ዲዳ አልሆንሁም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያመለጠውም ሳይመጣ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ በእኔ ላይ ነበረች፥ በነጋውም ወደ እኔ እስኪመጣ ድረስ አፌን ከፈተ፤ አፌም ተከፈተች ከዚያም በኋላ እኔ ዲዳ አልሆንሁም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያመለጠው ሰው ከመምጣቱ በፊት በነበረው ምሽት የጌታ እጅ በእኔ ላይ ነበረች፥ በነጋውም ወደ እኔ እስኪመጣ ድረስ አፌን ከፈተ፤ አፌም ተከፈተ ከዚያም በኋላ ዲዳ አልሆንሁም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ብታኒ ያናፐ እት ጋላሳ ካሰቲደ ደእያ ኦማርስ መና ጎዳ ኩሺ ታ ቦላን ሸምፔዳ፤ ታ ዶናይካ ዶየቴዳ፤ ዎንተ ጋላስ ሄ ብታኒ ታኮ ጋካናፐ ካሰታደ፥ ታንካ ሃሳያናዉ ዳንዳያድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He bitanii yaanaappe itti gallassaa kasetiide de'iyaa omarssi Med'inaa Godaa kushii ta bollan shemppeedda; ta doonaykka dooyetteedda; wonttetsa gallassi he bitanii taakko gakkanaappe kasetaade, taanikka haasayaanaw danddayaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He bitaney yaanaappe sinththa gallassa omarsa wode GODAA kushey ta bolla shempidi ta doona doydes; wonteththa gallas maalado addezi taakko gakkida mala ta haasayana dandayadis; hessafe guye co7u gabeekke. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ቢታኔይ ያናፔ ሲን ጋላሳ ኦማርሳ ዎዴ ጎዳ ኩሼይ ታ ቦላ ሼምፒዲ ታ ዶና ዶይዴስ፤ ዎንቴ ጋላስ ማላዶ ኣዴዚ ታኮ ጋኪዳ ማላ ታ ሃሳያና ዳንዳያዲስ፤ ሄሳፌ ጉዬ ጮኡ ጋቤኬ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ኡራይ ያናፐ እስ ጋላስ ስን፥ ኦማርሳ ዎደ ጎዳ ኩሸይ ታ ቦላ ደኤስ፤ ታ ዶናይ ዶየትስ፤ ዎንተ ጋላስ ሄ ኡራይ ታኮ ጋክያ ዎደ ታኒ ኦዳ ዶማስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He uray yaanape issi gallasi sinthe, omarsa wode Godaa kushey ta bolla de7ees; ta doonay dooyetis; wontetha gallas he uray taako gakiya wode taani oda doomas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰውየው ከመድረሱ በፊት በነበረው ምሽት፣ የእግዚአብሔር እጅ በላዬ ላይ ነበረች፤ በማለዳም ሰውየው ወደ እኔ ከመምጣቱ በፊት እግዚአብሔር አፌን ከፈተ፤ አፌም ተከፈተ፤ ከዚያ በኋላ ዝም አላልሁም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አምልጦ የመጣው ሰው እኔ ዘንድ ከመድረሱ ከአንድ ቀን በፊት በምሽቱ የእግዚአብሔር ኀይል ወደ እኔ መጣ፤ በማግስቱ ጠዋት ሰውዬው ወደ እኔ ከመምጣቱ በፊት እግዚአብሔር አንደበቴን ከፈተልኝ፤ ስለዚህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ መናገር አልተሳነኝም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዘምለጠ እንተይመፀ እንተሎ፥ ኣጋ ምሸት ኢድ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕለይ መፂኣ ነበረት። ንፅባሒቱ ንሱ ኽሳዕ ዝመፀኒ ኸዓ ኣፈይ ከፈተለይ። በዝ ከምዙይ ኣፈይ ተኸፍተለይ፤ ድሕሪዙይ ከዓ በሃም ኣይኮንኩን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ዘምለጠ ኸይመጸ ኸሎ፡ ኣጋ ምሸት ኢድ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕለይ መጺኣ ነበረ፡ ንጽባሒቱ ንሱ ኽሳዕ ዚመጸኒ ኸኣ፡ ኣፈይ ከፈተለይ። በዚ ኸምዚ ኣፈይ ተኸፍተለይ፡ ድሕርዚ ኸኣ ዓባስ ኣይኰንኩን። |