Ezekiel 32:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፈርኦን ርእይዎምን ብዅሉ ህዝቡን ማለት ብሰይፊ ዝተሳዕሩ ፈርኦንን ብዘሎ ሰራዊቱን ኪጸናንዕ እዩ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በሰ​ይፍ የተ​ገ​ደሉ ፈር​ዖ​ንና ሠራ​ዊቱ ሁሉ ያዩ​አ​ቸ​ዋል፤ ፈር​ዖ​ንም ስለ ኀይ​ላ​ቸው ሁሉ ይጽ​ና​ናል፥ ይላል ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሰይፍ የተገደሉ ፈርዖንና ሠራዊቱ ሁሉ ያዩአቸዋል ፈርዖንም ስለ ብዛቱ ሁሉ ይጽናናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሰይፍ የተገደሉ ፈርዖንና ሠራዊቱ ሁሉ ያዩአቸዋል ፈርዖንም ስለ ብዛቱ ሁሉ ይጽናናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ግብጼ ካዉነ አ ኦላንቻቱ ማሻን ሀይቄዳ ኦላንቻቱዋ ያን በኢደ ምነታና። ታን ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Gibs'e kawuunne Aa olanchchatuu mashshaan hayk'k'eedda olanchchatuwaa yaan be'iide minetana. Taani Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaa oday.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Paarooneynne iza olanchchati ubbay istta be7ana; mashshan siifettida ba olanchchata ubbaa kayoppe izi minettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ፓሮኔይኔ ኢዛ ኦላንቻቲ ኡባይ ኢስታ ቤኣና፤ ማሻን ሲፌቲዳ ባ ኦላንቻታ ኡባ ካዮፔ ኢዚ ሚኔታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ግብፀ ካዎይነ እያ ኦላንቾት፥ ማሻን ሀይቅዳ ኦላንቾታ ያን በእድ ምነታና” ያጌስ ኡባ ሃርያ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Gibxe kawoynne iya olanchoti, mashshan hayqida olanchota yan be7idi minettana” yaagees Ubbaa Haariya Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ፈርዖንና ሰራዊቱ ሁሉ ያዩአቸዋል፤ በሰይፍ ከተገደለበት ሰራዊትም ሁሉ ሐዘን ይጽናናል፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በሰይፍ የተገደሉት የግብጽ ንጉሥና ሠራዊቱ እነዚያን በሚያዩበት ጊዜ ወደ ሙታን ዓለም ስለ ወረዱት ብዛት ስላላቸው የግብጽ ሕዝብ ንጉሡ ይጽናናል፤ ይላል ልዑል እግዚአብሔር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ፈርዖን ክሪኦም፥ ስለ ዅሉ ህዝቡ ኸዓ ኽፀናናዕ እዩ” ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ።
Amharic Tigrinya 2011 ፈርኦን ኪርእዮም፡ ስለ ዂሉ ህዝቡ ኸኣ ኪጸናናዕ እዩ። ፈርኦንን ኲሉ ሰራዊቱን ብሰይፊ ተቐቲሎም እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡