Ezekiel 32:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም መሳፍንቲ ሰሜን ኲላቶምን ምስቶም እተቐትሉ ዅሎም ሲዶናውያንን ኣለዉ። ምስ ራዕዲኦም ብስልጣኖም ይሓፍሩ፤ ምስቶም ብሰይፊ እተቐትሉ ድማ ከይተገዝሩ ይድቅሱ፡ ምስቶም ናብ ጉድጓድ ዚወርዱ ድማ ሕፍረቶም ይሽከሙ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከአ​ል​ተ​ገ​ረ​ዙና ወደ ጕድ​ጓድ ከሚ​ወ​ርዱ ጋር ተኝ​ተ​ዋል፤ የሰ​ሜን አለ​ቆች ሁሉ፥ ሲዶ​ና​ው​ያ​ንም ሁሉ ከተ​ገ​ደ​ሉት ጋር ወር​ደው በዚያ አሉ፤ በኀ​ይ​ላ​ቸ​ውም ያስ​ፈሩ በነ​በ​ረው ፍር​ሀት አፍ​ረ​ዋል፤ በሰ​ይ​ፍም ከተ​ገ​ደ​ሉት ጋር ያል​ተ​ገ​ረ​ዙት ተኝ​ተ​ዋል፤ ወደ ጕድ​ጓ​ድም ከሚ​ወ​ር​ዱት ጋር ቅጣ​ታ​ቸ​ውን ተሸ​ክ​መ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰሜን አለቆች ሁሉ ሲዶናውያንም ሁሉ ከተገደሉት ጋር ወርደው በዚያ አሉ፤ በኃይላቸውም ያስፈሩ በነበረው ፍርሃት አፍረዋል፥ በሰይፍም ከተገደሉት ጋር ሳይገረዙ ተኝተዋል፥ ወደ ጕድጓድም ከሚወርዱት ጋር እፍረታቸውን ተሸክመዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰሜን አለቆች ሁሉ ሲዶናውያንም ሁሉ ከተገደሉት ጋር ወርደው በዚያ አሉ፤ በኃይላቸውም ያስፈሩ በነበረው ፍርሃት አፍረዋል፥ በሰይፍም ከተገደሉት ጋር ሳይገረዙ ተኝተዋል፥ ወደ ጉድጓድም ከሚወርዱት ጋር እፍረታቸውን ተሸክመዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሁጲሳ ባጋ ካፓቱነ ሲዶና አሳቱ ኡባይ ዱፉዋን ደኢኖ። ኡንቱንቱ ካሰ ባረንቱ ዎልቃን አሳ ያሽሴድኖ፤ ሽን ሀእ ኡንቱንቱካ ሹከቴዳዋንቱና ባረንቱ ዬላና ያ ገሌድኖ። ጾሳ አማነናዋንታ ግዲደ፥ ማሻን ሀይቄዳ አሳቱዋና እትፐ ጋከቲደ፥ ዬላቲደ ዱፉዋ ገሊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Huup'issa bagga kaappatuunne Sidoona asatuu ubbay duufuwaan de'iino. Unttunttu kase barenttu wolk'k'an asaa yashisseeddino; shin ha"i unttunttukka shuketeeddawanttunna barenttu yeellaana yaa geleeddino. S'oossaa ammanennawantta gidiide, mashshaan hayk'k'eedda asatuwaana ittippe gakketiide, yeellatiide duufuwaa geliino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Pudeha bagga haarizaytinne Sidoonati ubbay heen deettes; hayssafe kase istti ba wolqqan ammanettidi shiro denththidayta gidikkoka shukettidaytara issife yeellan kundida; mashshan siifettidayta ammanonttaytaranne duge duufon wodhdhidaytara issife yeella may7i ichchana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ፑዴሃ ባጋ ሃሪዛይቲኔ ሲዶናቲ ኡባይ ሄን ዴቴስ፤ ሃይሳፌ ካሴ ኢስቲ ባ ዎልቃን ኣማኔቲዲ ሺሮ ዴንዳይታ ጊዲኮካ ሹኬቲዳይታራ ኢሲፌ ዬላን ኩንዲዳ፤ ማሻን ሲፌቲዳይታ ኣማኖንታይታራኔ ዱጌ ዱፎን ዎዳይታራ ኢሲፌ ዬላ ማይኢ ኢቻና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ፑደሀ ባጋ ሀላቃትነ ስዶና አሳይ ዱፎን ደኦሶና። ኤንቲ ካሰ ባንታ ዎልቃን አሳ ያሽስዶሶና፤ ሽን ሀእ ኤንቲ ባንታ ዬላራ ያ ገልዶሶና። ማሻን ሀይቅዳ ቃፃረትቦና አሳራ እስፈ ዱፎ ገሎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Pudeha bagga halaqatinne Sidoona asay duufon de7oosona. Enti kase banta wolqan asaa yashisidosona; shin ha77i enti banta yeellara yaa gelidosona. Mashshan hayqida qaxaretiboonna asaara issife duufo geloosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የሰሜን ገዦች በሙሉ፣ ሲዶናውያንም ሁሉ በዚያ ይገኛሉ፤ ከዚህ በፊት በኀይላቸው ምክንያት ሽብር የፈጠሩ ቢሆኑም፣ ከታረዱት ጋር በኀፍረት ወረዱ፤ ሳይገረዙም በሰይፍ ከተገደሉት ጋር ይጋደማሉ፤ ወደ ጕድጓድ ከወረዱትም ጋር ኀፍረታቸውን ይሸከማሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የሰሜን መሳፍንትና ሲዶናውያን እዚያ ናቸው፤ በሥልጣናቸው ተመክተው ሽብር ቢነዙም እንኳ ከተገደሉት ጋር በውርደት ወደ ሙታን ዓለም ወርደዋል፤ በሰይፍ ተገድለው ኀፍረታቸውን በመከናነብ ከወረዱት ጋር በእግዚአብሔር ሳያምኑ ተጋድመዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣብኡ እቶም ምስቶም ቅቱላት ዝወረዱ፥ ኵላቶም ኣሕሉቕ ሰሜንን፥ ኵላቶም ሲዶናውያንን ኣለዉ። ብሓይሎም ዘሰክሑ እንትኾኑ፥ ነዊሮም ዘይግሩዛት ኮይኖም፥ ምስቶም ብሰይፊ ዝተቐትሉ፥ ይድቅሱ ኣለዉ፤ ምስቶም ናብ ጕድጓድ ዝወረዱ ኸዓ ነውሮም ይፆሩ ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብኡ እቶም ምስቶም ቅቱላት ዝወረዱ ዂላቶም መሳፍንቲ ሰሜንን ኲላቶም ሲዶናውያንን ኣለዉ። ብሓይሎም ዜሰክሑ ኽነሶም ነዊሮም፡ ዘይግዙራቱ ኰይኖም ምስቶም ብሰይፊ እተቐትሉ ይድቅሱ ኣለዉ፡ ምስቶም ናብ ጒድጓድ ዝወረዱ ኸኣ ነውሮም ይጾሩ ኣለዉ።