Ezekiel 32:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤላምን ብዘሎ ህዝቡን ኣብ ዙርያ መቓብራ፡ ኵሎም ተቐቲሎም፡ ብሰይፊ ዝወደቑ፡ ከይተገዝሩ ናብ ታሕተዋይ ክፋል ምድሪ ዝወረዱ፡ ኣብ ምድሪ ህያዋን ራዕዲ ዘስዓቡ እዮም። ምስቶም ናብ ጉድጓድ ዝወርዱ ግና ሕፍረቶም ተሰኪሞም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ኤላ​ምም በዚያ አለች፤ ኀይ​ል​ዋም ሁሉ በመ​ቃ​ብ​ርዋ ዙሪያ ነው፤ በሕ​ያ​ዋን ምድር ያስ​ፈሩ ሁሉ በሰ​ይፍ ወድ​ቀው ተገ​ድ​ለ​ዋል፤ ሳይ​ገ​ረ​ዙም ወደ ታች​ኛው ምድር ወር​ደ​ዋል፤ ወደ ጕድ​ጓ​ድም ከሚ​ወ​ርዱ ጋር ቅጣ​ታ​ቸ​ውን አግ​ኝ​ተ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኤላምም በዚያ አለች ብዛትዋም ሁሉ በመቃብርዋ ዙሪያ ነው፤ በሕያዋን ምድር ያስፈሩ ሁሉ በሰይፍ ወድቀው ተገድለዋል ሳይገረዙም ወደ ታችኛው ምድር ወርደዋል፥ ወደ ጕድጓድም ከሚወርዱ ጋር እፍረታቸውን ተሸክመዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኤላምም በዚያ አለች ብዛትዋም ሁሉ በመቃብሯ ዙሪያ ነው፤ በሕያዋን ምድር ያሸበሩ ሁሉ በሰይፍ ወድቀው ተገድለዋል ሳይገረዙም ወደ ታችኛው ምድር ወርደዋል፥ ወደ ጉድጓድም ከሚወርዱ ጋር እፍረታቸውን ተሸክመዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኤላምካ ስኦልያን ደኤ። ኤላማ ኦላንቻቱ ኡባይ አ ዱፉዋ ዩሹዋን ዶድ ኡቴድኖ። ኡባቱ ሹከቴድኖ፥ ማሻን ኩንዴድኖ፤ ደኡዋን ደእያ አሳ ቢታን ሻባርሳ ደንዳ ኡባይ አማነናዋንታ ግዲደ ዬላን ቢታ ጋርሳ አድኖ፤ ዱፉዋ ጋርሳ ገሊደ ግሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Elaamikka Si'ooliyaan de'ee. Elaama olanchchatuu ubbay Aa duufuwaa yuushshuwaan dooddi utteeddino. Ubbatuu shuketteeddino, mashshaan kunddeeddino; de'uwaan de'iyaa asaa biittaan shabbarssa dentseedda ubbay ammanenawantta gidiide yeellaan biittaa garssaa aad'd'eedino; duufuwaa garssa geliide giseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Elaama heen dawus; izi olanchchati ubbay izi duufo yuuyi aadhdhi deettes; ubbatikka shukettida; mashshankka hayqqida; paxa dizayta biittan shiro denththida ubbati ammanontta biitta gars gelida; duge biitta gars gelidaytara issife yeella may7i gelida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኤላማ ሄን ዳዉስ፤ ኢዚ ኦላንቻቲ ኡባይ ኢዚ ዱፎ ዩዪ ኣ ዴቴስ፤ ኡባቲካ ሹኬቲዳ፤ ማሻንካ ሃይቂዳ፤ ፓጻ ዲዛይታ ቢታን ሺሮ ዴንዳ ኡባቲ ኣማኖንታ ቢታ ጋርስ ጌሊዳ፤ ዱጌ ቢታ ጋርስ ጌሊዳይታራ ኢሲፌ ዬላ ማይኢ ጌሊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ኤላም ዱፎን ደኤስ፤ እያ ኦላንቾት ኡባይ ሹከትዶሶና ማሻን ኩንድዶሶና። ደኦን ደእያ አሳ ማታን ቡቀ ደንዳሳት ኡባይ ቃፃረቶና ቢታ ጋርስ አዶሶና ዱፎ ገልድ ዝንእዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Elaami duufon de7ees; iya olanchoti ubbay shuketidosona mashshan kundidosona. De7on de7iya asa matan buqethi denthidasati ubbay qaxaretona biitta garsi aadhidosona duufo gelidi zin7idosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ኤላም በዚያ አለች፤ ሰራዊቷም ሁሉ በመቃብሯ ዙሪያ አለ፤ ሁሉም ታርደዋል፤ በሰይፍ ወድቀዋል። በሕያዋን ምድር ሽብር የነዙ ሁሉ ሳይገረዙ ከምድር በታች ወርደዋል፤ ወደ ጕድጓድ ከወረዱት ጋር ዕፍረታቸውን ተሸክመዋል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ብዛት ያለው የዔላም ሕዝብ መቃብርም በዚያ ነበር፤ እነርሱም የሕያዋንን ዓለም ያሸብሩ የነበሩ፥ በጦርነት የተገደሉና በእግዚአብሔር ሳያምኑ የወደቁ ናቸው። ኀፍረታቸውንም ተከናንበው ወደ ጥልቁ ከሚወርዱት ጋር አብረው ይወርዳሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣብኡ ዔላምን ኵሉ ህዝባን፥ ኣብቲ ዙርያ መቓብራ ኣለዉ። ኵላቶም ተቐተሉ፤ ብሰይፊ እውን ወደቑ። ንሳቶም ኣብ ምድሪ ህያዋን ዘሰክሑ ዝነበሩ ዘይግሩዛት ናብ መዓሙቝ ምድሪ ወረዱ። ምስቶም ናብ ጕድጓድ ዝወረዱ ኸዓ ነውሮም ተሸከሙ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብኡ ዔላምን ኲሉ ህዝባን ኣብቲ ዙርያ መቓብራ ኣለዉ። ኲላቶም ተቐትሉ፡ ብሰይፊ ወደቑ፡ ንሳቶም ኣብ ምድሪ ህያዋን ዜሰክሑ ዝነበሩ ዘይግዙራት ናብ መዓሙቚ ምድሪ ወረዱ፡ ምስቶም ናብ ጒድጓድ ዝወረዱ ኸኣ ነውሮም ተሰከሙ።