Ezekiel 32:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መበል ዓሰርተው ክልተ ዓመት፡ ኣብ መበል ዓሰርተው ሓሙሽተ መዓልቲ ድማ፡ ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መጺኡ ከምዚ በለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር ከወሩም በዐሥራ አምስተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ በአሥራ ሁለተኛው ዓመት ከወሩም በአሥራ አምስተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዓሥራ ሁለተኛው ዓመት ከወሩም በዓሥራ አምስተኛው ቀን የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኑን ኦሞደቴዳ ታማነ ላኤን ላይን፥ ሄ አግናን፥ ታማነ እቼሸን ጋላሳን፥ መና ጎዳ ቃላይ ታኮ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Nuuni omoodetteedda tammanne laa"entso laytsan, he aginaan, tammanne ichcheshentso gallassan, Med'inaa Godaa k'aalay taakko hawaadan yaagiidde yeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nuni di7ettida tammanne nam7anththo layththan, he aginan, tammanne ichchashanththo gallassan GODAA qaalay taakko yiidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኑኒ ዲኤቲዳ ታማኔ ናምኣን ላይን፥ ሄ ኣጊናን፥ ታማኔ ኢቻሻን ጋላሳን ጎዳ ቃላይ ታኮ ዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኑኒ ድኤትዳ ታማነ ናምአን ላይን፥ ሄ አጌናን፥ ታማነ እቻሻን ጋላሳን፥ ጎዳ ቃላይ ሀይሳዳ ያግሸ ታኮ ይስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nuuni di7etida tammanne nam7antho laythan, he ageenan, tammanne ichashantho gallasan, Godaa qaalay haysada yaagishe taako yis: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት፣ ከወሩም በዐሥራ አምስተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በተሰደድን በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት የመጀመሪያው ወር በገባ በዐሥራ አምስተኛው ቀን እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረኝ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኮነ ኸዓ ኣብ መበል ዓሰርተ ኽልተ ዓመት፥ ካብታ ወርሒ ኸዓ ኣብታ መበል ዓሰርተ ሓሙሽተ መዓልቲ፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መፀ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ኸኣ፡ ኣብ መበል ዓሰርተው ክልተ ዓመት፡ ካብታ ወርሒ ኸኣ ኣብታ መበል ዓሰርተው ሓሙሽተ መዓልቲ ኸምዚ ዚብል ቃል እግዚኣብሄር መጸኒ፡ |