Ezekiel 32:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መበል ዓሰርተው ክልተ ዓመት፡ ኣብ መበል ዓሰርተው ክልተ ወርሒ ድማ፡ ኣብታ ቀዳመይቲ መዓልቲ፡ ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መጺኡ፡ ከምዚ በለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት በዐሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ በአሥራ ሁለተኛው ዓመት በአሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ በዓሥራ ሁለተኛው ዓመት በዓሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኑን ኦሞደቴዳ ታማነ ላኤን ላይን፥ ታማነ ላኤን አግናን፥ ኮይሮ ጋላሳን፥ መና ጎዳ ቃላይ ታኮ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Nuuni omoodetteedda tammanne laa"entso laytsan, tammanne laa"entso aginaan, koyiro gallassan, Med'inaa Godaa k'aalay taakko hawaadan yaagiidde yeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nuni di7ettida tammanne nam7anththo layththan, tammanne nam7anththo aginan, koyro gallassan GODAA qaalay taakko yiidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኑኒ ዲኤቲዳ ታማኔ ናምኣን ላይን፥ ታማኔ ናምኣን ኣጊናን፥ ኮይሮ ጋላሳን ጎዳ ቃላይ ታኮ ዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኑኒ ድኤትዳ ታማነ ናምአን ላይን፥ ታማነ ናምአን አጌናን፥ ኮይሮ ጋላሳን፥ ጎዳ ቃላይ ሀይሳዳ ያግሸ ታኮ ይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nuuni di7etida tammanne nam7antho laythan, tammanne nam7antho ageenan, koyro gallasan, Godaa qaalay haysada yaagishe taako yis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት፣ በዐሥራ ሁለተኛው ወር፣ በመጀመሪያው ቀን የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በተሰደድን በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት፥ ዐሥራ ሁለተኛው ወር በገባ በመጀመሪያው ቀን፥ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረኝ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኮነ ድማ፥ ኣብ መበል ዓሰርተ ኽልተ ዓመት፥ ኣብታ መበል ዓሰርተ ኽልተ ወርሒ፥ ካብታ ወርሒውን ኣብታ ቐዳመይቲ መዓልቲ፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መፀ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ድማ፡ ኣብ መበል ዓሰርተው ክልተ ዓመት፡ ኣብታ መበል ዓሰርተ ክልተ ወርሒ፡ ካብታ ወርሒውን ኣብታ ቐዳመይቲ መዓልቲ ኸምዚ ዚብል ቃል እግዚኣብሄር መጸኒ፡ |