Ezekiel 31:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ቍመቱ ልዕሊ ዅሎም ኣእዋም መሮር ልዕል በለ፡ ጨናፍሩ ድማ ይበዝሑ፡ ጨናፍሩ ድማ ነውሑ፡ ምስ በቘለ ብብዝሒ ማያት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ ቁመቱ ከምድረ በዳ ዛፍ ሁሉ በላይ ከፍ ከፍ አለ፤ ቅርንጫፎቹም በዙ፤ ጫፎቹም ከብዙ ውኆች የተነሣ ረዘሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ቁመቱ ከምድረ በዳ ዛፍ ሁሉ በላይ ከፍ ከፍ አለ፥ ቅርንጫፎቹም በዙ፥ ጫፎቹንም ባበቀለ ጊዜ ከብዙ ውኆች የተነሣ ረዘሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ቁመቱ ከሜዳ ዛፍ ሁሉ በላይ በለጠ፥ ቅርንጫፎቹም በዙ፥ በለቀቀላቸውም ጊዜ ከብዙ ውኆች የተነሣ ቅርንጫፎቹ ረዘሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ምይ ሃይ ዳሬዳ ድራዉ፥ ዎራን ደእያ ሀራ ም ኡባፐ ጌሳ አዱቄ፤ አ ዳሻቱካ ኦርደነ አዱሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He mitsay haatsay dareedda diraw, woran de'iyaa hara mitsaa ubbaappe geesaa aduk'k'ee; Aa daashshatuukka orddenne adussa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Haath kallida gishshas wora giddon diza mith ubbaafe, keehi aduqqides; iza haggati daayida; unquloti aduqqida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃ ካሊዳ ጊሻስ ዎራ ጊዶን ዲዛ ሚ ኡባፌ፥ ኬሂ ኣዱቂዴስ፤ ኢዛ ሃጋቲ ዳዪዳ፤ ኡንቁሎቲ ኣዱቂዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ምይ ዎራን ደእያ ም ኡባፈ አዱቅስ፤ እያ ዳሻይ ዳርስ፤ ታሸይ አዱቅስ፤ ሃ ዳርዳ ግሾ ኦርድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He mithay woran de7iya mitha ubbaafe aduqis; iya daashshay daris; tashey aduqis; haathi darida gisho ordis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ በደን ካሉት ዛፎች ሁሉ፣ እጅግ ከፍ አለ፤ ቅርንጫፎቹ በዙ፤ ቀንበጦቹ ረዘሙ፤ ከውሃውም ብዛት የተነሣ ተስፋፉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም ዛፍ ብዙ ውሃ በማግኘቱ፥ ቁመቱ ከሌሎች ዛፎች ሁሉ የረዘመ ሆነ፤ ቅርንጫፎቹም ወፍራሞችና ረጃጅሞች ሆኑ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ቁመቱ ኻብ ኵለን ኣእዋም በረኻ ተመልመለ፤ ሳላ እቲ ዘዕምሮ ዝነበረ ብዙሕ ማያት ጨናፍሩ በዝሐ፤ ጨንገፉ ነውሐ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ቝመቱ ኻብ ኲለን ኣእዋም መሮር ተመልመለ፡ ሳላ እቲ ዜዐምሮ ዝነበረ ብዙሕ ማያት፡ ጨናፍሩ በዝሔ፡ ዘፋፍሩ ነውሔ። |