Ezekiel 31:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንፈርኦን ንጉስ ግብጽን ንህዝቡን ተዛረቦም። ኣብ ዕብየትካ መን ትመስል? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሰው ልጅ ሆይ! የግብፅን ንጉሥ ፈርዖንንና ሕዝቡን እንዲህ በላቸው፦ በታላቅነትህ ማንን ትመስላለህ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰው ልጅ ሆይ፥ የግብጽን ንጉሥ ፈርዖንንና የሕዝቡን ብዛት እንዲህ በላቸው። በታላቅነትህ ማንን መስለሃል? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰው ልጅ ሆይ የግብጽን ንጉሥ ፈርዖንንና ብዛቱን እንዲህ በላቸው፦ በታላቅነትህ ማንን ትመስላለህ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ላ አሳ ናአዉ፥ ግብጼ ካትያዉነ አሳ ኡባዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ነ ግታተን ኔና ታን ኦናና ልኮ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Laa asaa na'aw, Gibs'e kaatiyawunne asaa ubbaw hawaadan yaagaade oda; ‹Ne gitatetsan neena taani oonana likkoo? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Haysso asa nawu! Gibxe kawo Paaroonessinne qooday baynda iza deraas, « ‹Gitateththan nenara ginattanay oonee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ጊብጼ ካዎ ፓሮኔሲኔ ቆዳይ ባይንዳ ኢዛ ዴራስ፥ « ‹ጊታቴን ኔናራ ጊናታናይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሳ ናአዉ፥ ግብፀ ካዋስነ አሳ ኡባስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፦ ‘ነ ግታተ ታ ኦደራ ጋደዮ?’ ” |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Asa na7aw, Gibxe kawasinne asa ubbaas haysada yaagada oda: ‘Ne gitatetha ta oodera gaaddeyo?’ ” |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖንና ስፍር ቍጥር ለሌለው ሕዝቡ እንዲህ በል፤ “ ‘በክብር ከአንተ ጋር ማን ሊወዳደር ይችላል? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የሰው ልጅ ሆይ! ለግብጽ ንጉሥና ብዛት ላለው ሕዝቡ እንዲህ ብለህ ንገር፥ ‘በታላቅነት ከማን ጋር ትመሳሰላለህ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ንፈርዖን ንጉስ ግብፅን፥ ነቲ ብዙሕ ህዝቡን ‘ብዕቤትካ ንመን ትመስል?’ በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንፈርኦን ንጉስ ግብጽን ነቲ ብዙሕ ህዝቡን፡ ብዕቤትካ ንመን ትመስል ብሎ። |