Ezekiel 31:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብቶም ብሰይፊ እተሳዕሩ እውን ምስኡ ናብ ሲኦል ወረዱ። እቶም ድኻታቱ ዝነበሩ፡ ኣብ ትሕቲ ጽላሉ ኣብ ማእከል ኣህዛብ ዝነብሩ ዝነበሩ ድማ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱም በሰይፍ ወደ ተገደሉት ወደ ሲኦል ከእርሱ ጋር ወረዱ፤ በጥላው ሥር ይኖሩ የነበሩ ዘሮቹም በአሕዛብ መካከል ጠፉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ክንዱም ወደ ነበሩት በአሕዛብም መካከል በጥላው ወደ ተቀመጡት፥ በሰይፍ ወደ ተገደሉት ሰዎች ወደ ሲኦል ከእርሱ ጋር ወረዱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሕዝቦች መካከል በጥላው የኖሩ ክንዱ ወደነበሩት፥ በሰይፍ ወደ ተገደሉት ከእርሱ ጋር ወደ ሲኦል ወረዱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካዉተቱዋ ግዶን አናና ማደቴዳነ አ ኩዋን ኡቴዳ ኡባይ ካሰ ማሻን ሀይቄዳዋንቱና ጋከታናዉ አናና እትፐ ስኦልያን ገላና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kawutetsatuwaa giddon aanana maadetteedanne Aa kuwan utteedda ubbay kase mashshaan hayk'k'eeddawanttuna gakketanaw aanana ittippe Si'ooliyaan gelana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawoteththata giddofe izara zuppetidayti, iza kuwa garsan de7idayti, mashshan siifettidaytara gayttanaas duge duufon wodhdhida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎቴታ ጊዶፌ ኢዛራ ዙፔቲዳይቲ፥ ኢዛ ኩዋ ጋርሳን ዴኢዳይቲ፥ ማሻን ሲፌቲዳይታራ ጋይታናስ ዱጌ ዱፎን ዎዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎተታ ግዶን እያራ እስፍዳይሳትነ እያ ኩያን ደእያ ኡባይ ካሰ ማሻን ሀይቅዳይሳታራ ጋሄታናዉ እያራ እስፈ ዱፎ ገላና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawotethata giddon iyara issifidaysatinne iya kuyan de7iya ubbay kase mashshan hayqidaysatara gahetanaw iyara issife duufo gelana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከአሕዛብ መካከል ከእርሱ ጋር ያበሩ፣ በጥላው ሥር የኖሩ፣ በሰይፍ ከሞቱት ጋር ለመቀላቀል ወደ መቃብር ወርደዋል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በጥላው ሥር የነበሩትና ከሕዝቦች መካከል ተባባሪዎቹ የነበሩት በሰይፍ ወደ ተገደሉት ከእርሱ ጋር ወደ ሙታን ዓለም ይወርዳሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሳቶም ድማ ናብቶም ቅልፅሙ ኾይኖም፥ ኣብ ማእኸል ኣህዛብ ኣብ ፅላሉ ተቐሚጦም ዝነበሩ ብሰይፊ ዝተቐትሉ፥ ምስኡ ናብ ሲኦል ወረዱ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሳቶም ድማ፡ ናብቶም ቅልጽሙ ዀይኖም ኣብ ማእከል ህዝብታት ኣብ ጽላሉ ተቐሚጦም ዝነበሩ ብሰይፊ እተቐትሉ፡ ምስኡ ናብ ሲኦል ወረዱ። |