Ezekiel 31:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምስቶም ናብ ጉድጓድ ዚወርዱ ናብ ሃደስ ምስ ወረድኩ፡ ብድምጺ ውድቀቱ ኣህዛብ ኣንቀጥቀጥኩዎም። ኵሎም ኣእዋም ኤደን፡ ሕሩያትን ዝበለጹን ናይ ሊባኖስ፡ ኵሎም ማይ ዝሰትዩ፡ ኣብ ታሕተዋይ ክፋል ምድሪ ኪጸናንዑ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ጕድጓድ ከሚወርዱ ጋር ወደ ሲኦል በጣልሁት ጊዜ ከመውደቁ ድምፅ የተነሣ አሕዛብን አንቀጠቀጥሁ፤ ውኃም የሚጠጡ ሁሉ፥ ምርጦችና መልካሞች የሊባኖስ ዛፎች፥ የዔድን ዛፎች ሁሉ በታችኛው ምድር ውስጥ ተጽናንተዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ጕድጓድ ከሚወርዱ ጋር ወደ ሲኦል በጣልሁት ጊዜ ከመውደቁ ድምፅ የተነሣ አሕዛብን እንቀጠቀጥሁ፤ ውኃም የሚጠጡ ሁሉ፥ ምርጦችና መልካካሞች የሊባኖስ ዛፎች፥ የዔድን ዛፎች ሁሉ በታችኛው ምድር ውስጥ ተጽናንተዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ጉድጓድ ከሚወርዱ ጋር ወደ ሲኦል በጣልሁት ጊዜ ከመውደቁ ድምፅ የተነሣ ሕዝቦችን አንቀጠቀጥሁ፤ ውኃ የሚጠጡ ሁሉ፥ ምርጦችና መልካሞች የሊባኖስ ዛፎች፥ የዔድን ዛፎች ሁሉ በታችኛው ምድር ውስጥ ተጽናንተዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ሄ ም ስኦልያን ኦልያ ዎደ፥ አ ኩንደ ኮሻን ካዉተይ ኡባይ ቃጻና። ኩንዲደ ስኦልያን ገሌዳ ኤደነ ምቱነ ሃ ኡሽያ ዶረቴዳነ ሎኦ ሊባኖሳ ምቱ ኡባይ አ ኩንደን ምነታና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani he mitsaa Si'ooliyaan oliyaa wode, Aa kunddetsaa kooshshaan kawutetsay ubbay k'aas's'ana. Kunddiide Si'ooliyaan geleedda Edene mitsatuunne haatsaa ushiyaa dooretteeddanne lo"o Liibaanoosa mitsatuu ubbay Aa kunddetsan minetana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Duge duufon gelizaytara ta iza gelththiza wode izi kundishin siyettida giirissay kawoteththata daganththides; hessafe guye Edene miththati, dummanne doorettida Libaanoose miththati, haath kallida miththati ubbay biitta garsan dishe minettida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዱጌ ዱፎን ጌሊዛይታራ ታ ኢዛ ጌልዛ ዎዴ ኢዚ ኩንዲሺን ሲዬቲዳ ጊሪሳይ ካዎቴታ ዳጋንዴስ፤ ሄሳፌ ጉዬ ኤዴኔ ሚቲ፥ ዱማኔ ዶሬቲዳ ሊባኖሴ ሚቲ፥ ሃ ካሊዳ ሚቲ ኡባይ ቢታ ጋርሳን ዲሼ ሚኔቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ ሄ ም ዱፎን ሆልያ ዎደ፥ እያ ኩንደ ግርሳን ካዎተ ኡባይ ቃፃና። ኩንድድ ዱፎን ገልዳ ኤደነ ምትነ ሃ ኡይድ ኦርድዳ ሎኦ ልባኖሰ ምት ኡባይ እያ ኩንደን ምንተና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta he mithaa duufon holiya wode, iya kundethaa girsan kawotetha ubbay qaaxana. Kundidi duufon gelida Edene mithatinne haathe uyidi ordida lo77o Libaanose mithati ubbay iya kundethan mintena. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ወደ ጕድጓድ ከሚሄዱት ጋር ወደ መቃብር ባወረድሁት ጊዜ ሲወድቅ በተሰማው ድምፅ አሕዛብ ደነገጡ። ከዚያም የዔድን ዛፎች ሁሉ፣ ምርጥና ልዩ የሆኑት የሊባኖስ ዛፎች፣ ውሃ የጠገቡትም ዛፎች ሁሉ ከምድር በታች ሆነው ተጽናኑ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ ያን ዛፍ ወደ ሙታን ዓለም እንዲወርድ በማደርግበት ጊዜ አወዳደቁ የሚያሰማው ድምፅ ሕዝቦችን ሁሉ ያንቀጠቅጣል፤ ወደ ሙታን ዓለም የወረዱ የዔደን ዛፎችና የጥሩ መስኖ ውሃ የሚጠጡ የተመረጡ የሊባኖስ ዛፎች ሁሉ እርሱ ወደ ሙታን ዓለም በመውረዱ ደስ ይላቸዋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምስቶም ናብ ጕድጓድ ዝወርዱ፥ ናብ ሲኦል ምስ ኣውረድክዎ፥ ካብ ድምፂ ምውዳቑ ዝተልዓለ ንኣህዛብ ራዕራዕ ኣበልክዎም፤ ኵላተን እተን ናይ ሊባኖስ ሕሩያትን ፅቡቓትን ኣእዋም ኤደን፥ ማይ ዝሰትያ ዝነበራ ዅለን፥ ኣብቲ መዓሙቝ ምድሪ ተፀናንዓ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምስቶም ናብ ጒድጓድ ዚወርዱ ናብ ሲኦል ምስ ኣውረድክዎ፡ ካብ ደሃይ ምውዳቑ እተላዕለ ንህዝብታት ራዕራዕ ኣበልክዎም። ኲላተን እተን ናይ ሊባኖስ ሔሕሩያትን ጸጽቡቓትን ኣእዋም ኤድን፡ ማይ ዚሰትያ ዝነበራ ዘበላ ዂለን፡ ኣብቲ መዓሙቚ ምድሪ ተጸናንዓ። |