Ezekiel 31:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ኣብታ ናብ መቓብር ዝወረደላ መዓልቲ ሓዘን ኣስዓብኩሉ፡ ማይ ኣይሂ ሸፊነሉ ወሓይዙ ድማ ዓጊተ፡ እቲ ዓቢ ማያት ድማ ደው በለ፤ ንሊባኖስ ድማ ብእኡ ሓዘንኩ፡ ኵሎም ኣእዋም መሮር ድማ ብእኡ ጠፍኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ወደ ሲኦል በወ​ረ​ደ​በት ቀን ልቅ​ሶን አስ​ለ​ቀ​ስሁ፤ ቀላ​ዩ​ንም ስለ እርሱ ሸፈ​ን​ሁት፤ ፈሳ​ሾ​ች​ንም ከለ​ከ​ልሁ፤ ታላ​ላ​ቆ​ችም ውኆች ተከ​ለ​ከሉ፤ ሊባ​ኖ​ስ​ንም ስለ እርሱ አሳ​ዘ​ን​ሁት። የዱ​ርም ዛፎች ሁሉ ስለ እርሱ ዛሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ ሲኦል በወረደበት ቀን ልቅሶ አስለቀስሁ፤ ቀላዩንም ስለ እርሱ ሸፈንሁት ፈሳሾቹንም ከለከልሁ ታላላቆችም ውኆች ተከለከሉ፤ ሊባኖስንም ስለ እርሱ አሳዘንሁት፥ የዱርም ዛፎች ሁሉ ስለ እርሱ ዛሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ ሲኦል በወረደበት ቀን ልቅሶ አስለቀስሁ፥ ቀላዩን ስለ እርሱ ሸፈንሁት፥ ፈሳሾቹን ገታሁ፥ ታላላቆችም ውኆች ተከለከሉ፤ ሊባኖስንም ስለ እርሱ አሳዘንሁት፥ የዱርም ዛፎች ሁሉ ስለ እርሱ ዛሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሄ ምይ ስኦልያን ገልያ ጋላስ ጪሙዋፐ ከስያ ፑልቶቱ አዉ ካዮታናዳን ታን ኦና፤ ሄ ፑልቶቱዋ ሃይ ጎገናዳን ታን ኦና፤ ሊባኖስካ አ ድራዉ ካዮታናዳን ኦና። ቃይ ዎራ ምይ ኡባይ ሹላና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «He mitsay Si'ooliyaan geliyaa gallassi c'iimmuwaappe kesiyaa pulttotuu aw kayyottanaadan taani ootsana; he pulttotuwaa haatsay goggennaadan taani ootsana; Liibaanoosikka Aa diraw kayyottanaadan ootsana. K'ay wora mitsay ubbay shullana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ubbaa Haariza GODAY, izi duge duufon gelida gallas ciimma pulttota iza gishshas kayon kammadis; shaafata teqqadis; goggiza haaththatikka eqqida; ta iza gaason Libaanoose dhuma mayzadis; wora miththati ubbay melida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ኢዚ ዱጌ ዱፎን ጌሊዳ ጋላስ ጪማ ፑልቶታ ኢዛ ጊሻስ ካዮን ካማዲስ፤ ሻፋታ ቴቃዲስ፤ ጎጊዛ ሃቲካ ኤቂዳ፤ ታ ኢዛ ጋሶን ሊባኖሴ ማ ማይዛዲስ፤ ዎራ ሚቲ ኡባይ ሜሊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ሄ ምይ ዱፎ ገልያ ጋላስ ጪሞ ፑልቶ ሃት እያዉ ካዮታና መላ ኦና። ሄ ፑልቶ ሃይ ጎጎና መላ ኦና፤ ልባኖሰይ እያ ግሾ አዛናና መላ ኦና፤ ዎራ ም ኡባይ ሹላና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “He mithay duufo geliya gallas ciimmo pulto haathati iyaw kayotana mela oothana. He pulto haathay goggonna mela oothana; Libaanosey iya gisho azzanana mela oothana; wora mitha ubbay shullana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ወደ መቃብር በወረደበት ቀን ጥልቅ ምንጮችን ስለ እርሱ በሐዘን ሸፈንኋቸው፤ ወንዞቹን ገታሁ፤ ታላላቅ ፈሳሾችም ተቋረጡ። በእርሱም ምክንያት ሊባኖስን ጨለማ አለበስሁ፤ የደን ዛፎችም ሁሉ ደረቁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ልዑል እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፦ “ያ ዛፍ ተቈርጦ ወደ ሙታን ዓለም በሚወርድበት ጊዜ ጥልቁን ውሃ ዘግቼ እየተለቀሰለት ይሸፈናል። ወንዞችም እንዲቋረጡ አደርጋለሁ፤ ኀይለኞቹ ወራጅ ውሃዎችም እንዲቆሙ ይደረጋሉ። በዚህም ምክንያት በሊባኖስ ተራራዎች ላይ የጨለማ ግርዶሽ አመጣለሁ፤ ስለዚህም የሜዳ ዛፎች ሁሉ ይጠወልጋሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “በታ ንሱ ናብ ሲኦል ዝወረደላ መዓልቲ፥ ሰባት ከም ዝቝዝሙ ገበርኩ፤ ብሰንኩ ንቓላይውን ምእንታኡ ኣጐልበብኩዎ፤ ንወሓይዙ ኸልከልክዎ፤ ዓበይቲ ማያት ተኸልከሉ፤ ብሰንኩ ንሊባኖስ ኣሕዘንክዎ፤ ብሰንኩ ዅለን ኣእዋም በረኻ ተናወፃ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በታ ንሱ ናብ ሲኦል ዝወረደላ መዓልቲ ሰብ ከም ዚቚዝሙ ገበርኩ። ብሰሩ ንመዓሙቚ ኣጐልበብኩ፡ ንወሓይዙ ኸልከልክዎ፡ ዓበይቲ ማያት ተዐግተ፡ ብሰሩ ንሊባኖስ ኣጻለምክዎ፡ ብሰሩ ዂለን ኣእዋም መሮር ሓዘን ኰና።