Ezekiel 31:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ጥፍኣታ ኵለን ኣዕዋፍ ሰማይ ኪተርፋ እየን፡ ኵለን እንስሳታት መሮር ድማ ኣብ ጨናፍራ ኪዀና እየን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በወ​ደ​ቀው ግንድ ላይ የሰ​ማይ ወፎች ሁሉ ይቀ​መ​ጣሉ፤ የም​ድ​ርም አራ​ዊት ሁሉ በቅ​ር​ን​ጫ​ፎቹ ላይ ይሆ​ናሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ጕድጓድ በሚወርዱ በሰው ልጆች መካከል ሁላቸው ለታችኛው ምድር ለሞት አልፈው ተሰጥተዋልና በውኃ አጠገብ ያሉ ዛፎች ሁሉ በቁመታቸው እንዳይረዝሙ፥ ራሳቸውንም በደመናዎች መካከል እንዳያደርጉ፥ ውኃንም የሚጠጡ ኃያላኖቻቸው ሁሉ በቁመታቸው እንዳይቆሙ፥ በወደቀው ግንድ ላይ የሰማይ ወፎች ሁሉ ይቀመጣሉ የምድርም አራዊት ሁሉ በቅርንጫፎቹ ላይ ይሆናሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በወደቀው ግንድ ላይ የሰማይ ወፎች ሁሉ ተቀመጡ የምድርም አራዊት ሁሉ በቅርንጫፎቹ ላይ ሆኑ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳሉዋ ካፎቱ ዪደ ኩንዴዳ ም ቦላ ኡታና፤ ባዙዋ ዶአቱካ አ ታሸቱዋ የና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Saluwaa kafotuu yiide kunddeedda mitsaa bolla uttana; bazzuwaa do'atuukka Aa tashetuwaa yed'd'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Salo kafoti yiidi kundida miththaa bolla uttida; wora do7atikka ubbay kundida miththaa haggata bolla uttida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳሎ ካፎቲ ዪዲ ኩንዲዳ ሚ ቦላ ኡቲዳ፤ ዎራ ዶኣቲካ ኡባይ ኩንዲዳ ሚ ሃጋታ ቦላ ኡቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳሎ ካፎት ይድ ኩንድዳ ም ቦላ ኡታና፤ ባዞ ዶአት እያ ታሸታ የና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Salo kafoti yidi kundida mithaa bolla uttana; bazzo do7ati iya tasheta yedhana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሰማይ ወፎች ሁሉ በወደቀው ዛፍ ላይ ሰፈሩ፤ የምድር አራዊት ሁሉ በወደቀው ዛፍ ቅርንጫፎች ላይ ሰፈሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወፎች መጥተው በወደቀው ግንድ ላይ ያርፋሉ፤ ቅርንጫፎቹም ለአራዊት መጠጊያ ይሆናሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ልዕሊ እቲ ውዱቕ ጕንዱ፥ ኵለን ኣዕዋፍ ሰማይ ተቐመጣ፤ ኵሎም እንስሳ በረኻ ድማ ኣብ ጨንፈሩ ሰፈሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ልዕሊ እቲ ውዱቕ ጒንዲ ዂለን ኣዕዋፍ ሰማይ ተቐመጣ፡ ኲሎም እንስሳ መሮር ድማ ኣብ ጨንገፉ ሰፈሩ።