Ezekiel 31:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጓኖት ኣሰካፊ ኣህዛብ ድማ ኣጥፊኦም ሓዲጎሞ። ኣብ ኣኽራንን ኣብ ኵሉ ስንጭሮታትን ጨናፍሩ ወደቐ፡ ጨናፍራ ድማ ብዅሉ ሩባታት እታ ሃገር ተሰባበረ። ብዘሎ ህዝቢ ምድሪ ድማ ካብ ጽላሉ ወሪዱ ሐደግዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሌላ ሀገር ሰዎች፥ የአ​ሕ​ዛብ ጨካ​ኞች የሆኑ፥ ቈር​ጠው ጣሉት፤ በተ​ራ​ሮ​ችና በሸ​ለ​ቆ​ዎች ሁሉ ውስጥ ጫፎቹ ወደቁ፤ ቅር​ን​ጫ​ፎ​ቹም በም​ድር ፈሳ​ሾች ሁሉ ላይ ተሰ​ባ​በሩ፤ የም​ድ​ርም አሕ​ዛብ ሁሉ ከጥ​ላው ተመ​ል​ሰው ተዉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሌላ አገር ሰዎች፥ የአሕዛብ ጨካኞች የሆኑ፥ ቈርጠው ጣሉት፤ በተራሮችና በሸለቆች ሁሉ ውስጥ ጫፎቹ ወደቁ፥ ቅርንጫፎቹም በምድር ፈሳሾች ሁሉ ላይ ተሰባበሩ፥ የምድርም አሕዛብ ሁሉ ከጥላው ተመልሰው ተዉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ባዕዳን፥ የሕዝቦች ጨካኞች የሆኑ፥ ቆርጠው ጣሉት፤ በተራሮች እና በሸለቆዎች ሁሉ ውስጥ ቅርጫፎቹ ወደቁ፥ ቅርንጫፎቹም በምድር ፈሳሾች ሁሉ ላይ ተሰባበሩ፥ የምድርም ሕዝቦች ሁሉ ከጥላው ወጥተው ትተውት ሄዱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መቀ ኢታ አላጋቱ ሄ ም ቃንጽ ኦላና፤ ቃንጼዳ ታሸቱ ደረቱዋን፥ ዎምባቱዋንነ ዛንጋራቱዋን ኦለት አታና። አ ኩዋን ኡትያ ሀራ ካዉተቱ ኡባይ ሄ ሳኣ አጊደ ባና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Mek'etsaa iita allagatuu he mitsaa k'ans's'i olana; k'ans's'eedda tashetuu deretuwaan, wombbatuwaaninne zanggaaratuwaan oletti attana. Aa kuwan uttiyaa hara kawutetsatuu ubbay he sa'aa aggiide baana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawoteththata garsan keehi menxe iita allagati iza qanxxereththi yeggida; iza unquloti zumataninne zulletan kundida; iza haggatikka meqeretti haaththa zaratan wodhdhida; biittan diza kawoteththati ubbay iza kuwa garsafe kezidi yeggi bida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎቴታ ጋርሳን ኬሂ ሜንጼ ኢታ ኣላጋቲ ኢዛ ቃንጼሬ ዬጊዳ፤ ኢዛ ኡንቁሎቲ ዙማታኒኔ ዙሌታን ኩንዲዳ፤ ኢዛ ሃጋቲካ ሜቄሬቲ ሃ ዛራታን ዎዳ፤ ቢታን ዲዛ ካዎቴቲ ኡባይ ኢዛ ኩዋ ጋርሳፌ ኬዚዲ ዬጊ ቢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎዛና ምኖ አላጋት ሄ ም ቃንፅድ የጋና፤ ቃንፅዳ ታሸት ደረታን፥ ኦላታንነ ዛንጋራታን የገትድ አታና። እያ ኩያን ሸምፕያ ካዎተት ኡባይ ሄ በሳ አግድ ባና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wozana mino allagati he mitha qanxidi yeggana; qanxida tasheti deretan, ollataninne zangaaratan yegetidi attana. Iya kuyan shempiya kawotethati ubbay he bessaa aggidi baana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከአሕዛብ ወገን እጅግ ጨካኝ የሆኑትም ባዕዳን ሰዎች ቈራርጠው ጣሉት። ቀንበጦቹ በተራራዎቹና በሸለቆዎቹ ሁሉ ላይ ወድቀዋል፤ ቅርንጫፎቹም በውሃ መውረጃዎቹ ሁሉ ላይ ተሰባብረው ወድቀዋል፤ የምድሪቱ ሰዎች ሁሉ ከጥላው ሥር በመውጣት ትተውት ሄደዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከምድር ሕዝቦች በጣም ጨካኞች የሆኑት ዛፉን ቈርጠው ይጥላሉ። ቀንበጦቹም በተራሮችና በሸለቆዎች ላይ ይወድቃሉ፤ ቅርንጫፎቹ ተሰባብረው በወራጅ ውሃ ላይ ይጋደማሉ። በጥላው ሥር ተጠልለው የነበሩት የምድር ሕዝቦች ሁሉ ትተውት ይሄዳሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ጓኖት ናይ ኣህዛብ ጨካናት፥ ቈራሪፆም ደርበይዎ፤ ጨናፍሩ ኣብ እምባታትን ኣብ ኵሉ ሩባታትን ወደቐ፤ ጨንገፉ ኣብ ኵሉ ኣፃድፍ እታ ምድሪ ተሓምሸሸ፤ ኵሎም ኣህዛብ ምድሪ ኸዓ፥ ካብ ፅላሉ ተመለሱ፤ ሓደግዎውን።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ጓኖት፡ ናይ ህዝብታት ጨካናት፡ ቈረጽዎን ደርበይዎን። ጨናፍሩ ኣብ ኣኽራንን ኣብ ኲሉ ርባርባን ወደቐ፡ ጨንገፉ ኣብ ኲሉ ኣጻድፍ እታ ሃገር ተደርቀመ። ኲሎም ህዝብታት ምድሪ ኸኣ ካብ ጽላሉ ተዛሕጡ፡ ሐደግዎውን።