Ezekiel 30:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኢትዮጵያን ሊብያን ሊድያን ኵሎም ሕውስዋስ ህዝብን ቹብን እቶም ኣብ ሊግ ዘለዉ ደቂ ሃገርን ምስኦም ብሰይፊ ክወድቁ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢትዮጵያና ፉጥ፥ ሉድም፥ ዓረብም ሁሉ፥ ኩብም፤ ሊብያም፤ ቀርጤስም የተደባለቀ ሕዝብም ሁሉ፥ ቃል ኪዳንንም የገባችው ምድር ልጆች ከእነርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢትዮጵያና ፉጥ ሉድም የተደባለቀም ሕዝብ ሁሉ ኩብም ቃል ኪዳንም የገባችው ምድር ልጆች ከእነርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢትዮጵያ፥ ፉጥ፥ ሉድ፥ ባዕዳን ሁሉ፥ ኩብና የቃል ኪዳኑ ምድር ልጆች ከእነርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ኦላይ ቶጵያ፥ ሊድያ፥ ሊብያ፥ አራባነ ታ ጫቆ ቢታ አሳ ኡባ ግብጼና ጋደ ዉርሳና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He olay Toop'p'iyaa, Liidiyaa, Liibiyaa, Arabaanne ta c'aak'k'o biittaa asaa ubbaa Gibs'ena gatsiide wurssana» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Tophphiyaynne Puuxey, Luudeynne Arabey, Liibiyaynne caaqo qaala biitta asay Gibxera issife mashshan wurana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ቶጵያይኔ ፑጼይ፥ ሉዴይኔ ኣራቤይ፥ ሊቢያይኔ ጫቆ ቃላ ቢታ ኣሳይ ጊብጼራ ኢሲፌ ማሻን ዉራና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ኦላይ ቶጰ፥ ሊደ፥ ሊበ፥ አራበነ ጫቆ ደረ ኡባይ ግብፀራ እስፈ ማሻን ዉርሳና” ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He olay Tophe, Liide, Liibe, Arabenne caaqo dere ubbay Gibxera issife mashshan wursana” yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢትዮጵያና ፉጥ፣ ልድያና መላው ዐረብ፣ ሊብያና የቃል ኪዳኑ ምድር ሕዝብ ከግብፅ ጋር በአንድነት በሰይፍ ይወድቃሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ያም ጦርነት ከኢትዮጵያ፥ ከሊብያ፥ ከልድያ፥ ከሊቢያ፥ ከዐረብ አገር፥ በቃል ኪዳን የእኔ ወገኖች ከሆኑት ሕዝብ መካከል እንኳ ተቀጥረው የመጡትን ሁሉ የሚፈጅ ይሆናል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢትዮጵያን ፉጥን ሉድን ኵሎም ሕውስዋስ ህዝብን ኩብን፥ ደቂ እታ ኺዳን ዝኣተወት ምድርን ምስኣቶም ብሰይፊ ኽወድቁ እዮም።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኢትዮጵያን ፋጥን ሉድን ኲሎም ሕውስዋስ ህዝብን፡ ኩብን ደቂ እታ ኺዳን ዝኣተወት ሃገርን ምሳታቶም ብሰይፊ ኺወድቁ እዮም። |