Ezekiel 30:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መበል ዓሰርተው ሓደ ዓመት፡ ኣብታ ቀዳመይቲ ወርሒ፡ ኣብ ሳብዐይቲ መዓልቲ ድማ፡ ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መጺኡ፡ ከምዚ በለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ በዐሥራ አንደኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር ከወሩም በሰባተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ በአሥራ አንደኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር ከወሩም በሰባተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ በዓሥራ አንደኛው ዓመት፥ በመጀመሪያው ወር፥ ከወሩም በሰባተኛው ቀን የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኑን ኦሞደተዳ ታማነ እተን ላይን፥ ኮይሮ አግናን፥ ላፑን ጋላሳን፥ መና ጎዳ ቃላይ ታኮ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Nuuni omooddetteedda tammanne ittentsa laytsan, koyiro aginaan, laappuntsa gallassan, Med'inaa Godaa k'aalay taakko hawaadan yaagiidde yeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nuni di7ettida tammanne issinththa layththan, koyro aginan, laappunththa gallassan GODAA qaalay taakko yiidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኑኒ ዲኤቲዳ ታማኔ ኢሲን ላይን፥ ኮይሮ ኣጊናን፥ ላፑን ጋላሳን ጎዳ ቃላይ ታኮ ዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኑኒ ድኤትዳ ታማነ እስን ላይን፥ ኮይሮ አጌናን፥ ላፑን ጋላሳን፥ ጎዳ ቃላይ ሀይሳዳ ያግሸ ታኮ ይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nuuni di7etida tammanne issintho laythan, koyro ageenan, laapuntha gallasan, Godaa qaalay haysada yaagishe taako yis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዐሥራ አንደኛው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር በሰባተኛው ቀን፣ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በተሰደድን በዐሥራ አንደኛው ዓመት የመጀመሪያው ወር በገባ በሰባተኛው ቀን እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረኝ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ መበል ዓሰርተ ሓደ ዓመት፥ ኣብታ ቐዳመይቲ ወርሒ፥ ካብታ ወርሒውን ኣብ ሻውዐይቲ መዓልቲ፥ ከምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መፀ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ መበል ዓሰርተው ሓደ ዓመት፡ ኣብታ ቐዳመይቲ ወርሒ፡ ካብታ ወርሒውን ኣብ ሳብዐይቲ መዓልቲ ኸምዚ ዚብል ቃል እግዚኣብሄር መጸኒ፡ |