Ezekiel 29:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብኢድካ ምስ ሓዙኻ፡ ንብምሉኡ መንኵቦም ሰቢርካን ቀዲድካዮን፤ ኣብ ልዕሌኻ ምስ ተጸግዑ ድማ፡ ንዅሉ ሕቝፎም ሰቢርካ ደው ኣበልካዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእጅ በያ​ዙህ ጊዜ ተሰ​በ​ርህ፤ ጫን​ቃ​ቸ​ው​ንም ሁሉ አቈ​ሰ​ልህ፤ በተ​ደ​ገ​ፉ​ብ​ህም ጊዜ ተሰ​በ​ርህ፤ ወገ​ባ​ቸ​ው​ንም ሁሉ አን​ቀ​ጠ​ቀ​ጥህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእጅ በያዙህ ጊዜ ተሰበርህ ጫንቃቸውንም ሁሉ አቈሰልህ፤ በተደገፉብህም ጊዜ ተሰበርህ ወገባቸውንም ሁሉ አንቀጠቀጥህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በእጅህ በያዙህ ጊዜ ተሰበርህ ትከሻቸውን ሁሉ ቆረጥህ፤ በአንተ ላይ ሲደገፉ ተሰበርህ ወገባቸውንም ሁሉ አንቀጠቀጥህ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ኔና ኦይቄዳ ዎደ መአደ፥ ኡንቱንቱ ሀሽያ ጫዳዳ፤ ኡንቱንቱ ኔናን ዘምፔዳ ዎደ መአደ፥ ኡንቱንቱ ዞክያ ዱዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) unttunttu neena oyk'k'eedda wode me"ade, unttunttu hashiyaa c'addaadda; unttunttu neenan zemppeedda wode me"ade, unttunttu zokkiyaa duutsaadda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti nena oykkida wode meqqada istta shophphaza caddadasa; istti nenan zemppida wode meqqada istta zokko duuththadasa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ኔና ኦይኪዳ ዎዴ ሜቃዳ ኢስታ ሾጳዛ ጫዳዳሳ፤ ኢስቲ ኔናን ዜምፒዳ ዎዴ ሜቃዳ ኢስታ ዞኮ ዱዳሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ነና ኦይክዳ ዎደ መቃዳ ኤንታ ሾጰን ጫዳዳሳ፤ ኤንቲ ነናን ዘምፕዳ ዎደ መቃዳ ኤንታ ዞኩዋ ዱዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti nena oykida wode meqada enta shophen caddadasa; enti nenan zempida wode meqada enta zokuwa duuthadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእጃቸው ሲይዙህ ተሰንጥረህ ትከሻቸውን ወጋህ፤ ሲደገፉህም ተሰብረህ ጀርባቸውን አጐበጥህ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእጆቻችሁ በያዙአችሁ ጊዜ ተሰነጣጥቃችሁ ትከሻቸውን ወጋችሁ፤ በእናንተ ላይ በተደገፉ ጊዜ እናንተ ተሰብራችሁ ወገባቸው ተብረከረከ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ብኢዶም እንተ ሓዙኻ ተሰበርካ፤ ንዅሉ መንኵቦም ከዓ ወጋእኻ፤ እንተ ተፀግዑኻ ተሰባበርካ፤ ብጐድኖም ድማ ሰንከል ኣበልካዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ብኢዶም እንተ ሐዙኻ፡ ተሰበርካ፡ ንዂሉ መንኲቦም ከኣ ወጋእካ፡ እንተ ተጸግዑኻ ተሰባበርካ ብጐድኖም ድማ ሰንከል ኣበልካዮም።