Ezekiel 29:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መበል ዕስራን ሾብዓተን ዓመት፡ ኣብታ ቀዳመይቲ ወርሒ፡ ኣብ ቀዳመይቲ መዓልቲ እታ ወርሒ ድማ፡ ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መጺኡ ከምዚ በለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ በሃያ ሰባተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ በሀያ ሰባተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ በሀያ ሰባተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኑን ኦሞደተዳ ላታማነ ላፑን ላይን፥ ኮይሮ አግናን፥ ኮይሮ ጋላሳን፥ መና ጎዳ ቃላይ ታኮ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Nuuni omooddetteedda laatamanne laappuntsa laytsan, koyiro aginaan, koyiro gallassan, Med'inaa Godaa k'aalay taakko hawaadan yaagiidde yeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nuni di7ettida nam7u tammanne laappunththa layththan, koyro aginan, koyro gallassan GODAA qaalay taakko yiidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኑኒ ዲኤቲዳ ናምኡ ታማኔ ላፑን ላይን፥ ኮይሮ ኣጊናን፥ ኮይሮ ጋላሳን ጎዳ ቃላይ ታኮ ዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኑኒ ድኤትዳ ላታማነ ላፑን ላይን፥ ኮይሮ አጌናን፥ ኮይሮ ጋላሳን፥ ጎዳ ቃላይ ሀይሳዳ ያግሸ ታኮ ይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nuuni di7etida laatamanne laapuntho laythan, koyro ageenan, koyro gallasan, Godaa qaalay haysada yaagishe taako yis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሃያ ሰባተኛው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር፣ በመጀመሪያው ቀን የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በተሰደድን በሃያ ሰባተኛው ዓመት፥ በመጀመሪያው ወር፥ በወሩም በመጀመሪያው ቀን እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረኝ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ መበል ዕስራን ሸውዓተን ዓመት፥ ኣብታ ቐዳመይቲ መዓልቲ ኸምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መፀኒ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ መበል ዕስራን ሾብዓተይ ዓመት፡ ኣብታ ቐዳመይቲ ወርሒ፡ ካብታ ወርሒውን ኣብታ ቐዳመይቲ መዓልቲ ኸምዚ ዚብል ቃል እግዚኣብሄር መጸኒ፡ |