Ezekiel 29:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ዓስራይ ዓመት፡ ኣብ ዓስራይ ወርሒ፡ ኣብ መበል ዓሰርተው ክልተ መዓልቲ፡ ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መጺኡ፡ ከምዚ በለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዐሥረኛው ዓመት በዐሥረኛው ወር ከወሩም በዐሥራ ሁለተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአሥረኛው ዓመት በአሥረኛው ወር ከወሩም በአሥራ ሁለተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በአሥረኛው ዓመት፥ በአሥረኛው ወር ከወሩም በዓሥራ ሁለተኛው ቀን የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኑን ኦሞደቴዳ ታማን ላይን፥ ታማን አግናን፥ ታማነ ላኤን ጋላሳን፥ መና ጎዳ ቃላይ ታኮ ሀዋዳን ያጊደ ዬዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Nuuni omoodetteedda tammantsa laytsan, tammantsa aginaan, tammanne Laa"entsa gallassan, Med'inaa Godaa k'aalay taakko hawaadan yaagiidde yeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nuni di7ettida tammanththa layththan, tammanththa aginan, tammanne nam7anththa gallassan GODAA qaalay taakko yiidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኑኒ ዲኤቲዳ ታማን ላይን፥ ታማን ኣጊናን፥ ታማኔ ናምኣን ጋላሳን ጎዳ ቃላይ ታኮ ዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኑኒ ድኤትዳ ታማን ላይን፥ ታማን አጌናን፥ ታማነ ናምአን ጋላስ፥ ጎዳ ቃላይ ሀይሳዳ ያግሸ ታኮ ይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nuuni di7etida tammantho laythan, tammantho ageenan, tammanne nam7antho gallas, Godaa qaalay haysada yaagishe taako yis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዐሥረኛው ዓመት፣ በዐሥረኛው ወር፣ በዐሥራ ሁለተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በተሰደድን በዐሥረኛው ዓመት፥ በዐሥረኛው ወር፥ ከወሩም በዐሥራ ሁለተኛው ቀን እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረኝ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ዓስረይቲ ዓመት ኣብታ ዓስረይቲ ወርሒ፥ ካብታ ወርሒውን ኣብ መበል ዓሰርተ ኽልተ መዓልቲ ኸምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር ናባይ መፀ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ዓስረይቲ ዓመት፡ ኣብታ ዓስረይቲ ወርሒ፡ ካብታ ወርሒውን ኣብ መበል ዓሰርተው ክልተ መዓልቲ ኸምዚ ዚብል ቃል እግዚኣብሄር መጸኒ፡ |