Ezekiel 28:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንልብኻ ከም ልቢ ኣምላኽ ስለ ዘቐመጥካዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰለ​ዚህ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ልብ​ህን እንደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልብ አድ​ር​ገ​ሃ​ልና፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ልብህን እንደ እግዚአብሔር ልብ አድርገሃልና
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልብህን እንደ እግዚአብሔር ልብ አድርገሃልና፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ሄዋ ድራዉ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ኔን፥ ታን ጾሳዳን፥ አዳ ኤራንቻ ጋደ ቆፕያ ድራዉ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Hewaa diraw, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Neeni, taani s'oossaadan, aad'd'eeda eranchcha gaade k'oppiyaa diraw,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hessa gishshas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Tani xoossa mala aadho eranchcha› gaada neni qoppiza gishshas,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄሳ ጊሻስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ታኒ ጾሳ ማላ ኣ ኤራንቻ› ጋዳ ኔኒ ቆፒዛ ጊሻስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ታኒ ፆሳዳ ጭንጫ ጋዳ ቆፕያ ግሾ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “Taani xoossada cinca gada qopiya gisho,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ ‘እንደ አምላክ ጥበበኛ ነኝ፤ ብለህ ስለምታስብ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እንግዲህ እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምለው ይህ ነው፤ ‘እንደ አምላክ ጥበበኛ ነኝ ብለህ በማሰብህ ምክንያት፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ንልብኻ ኸም ልቢ ኣምላኽ ስለ ዝገበርካ፥
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንልብኻ ኸም ልቢ ኣምላኽ ስለ ዝገበርካ፡