Ezekiel 28:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንመስፍን ጢሮስ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በሎ። ምኽንያቱ ልብኻ ልዕል ኢሉ፥ ኣነ ኣምላኽ እየ፣ ኣብ ዝፋን ኣምላኽ፣ ኣብ ማእከል ባሕሪ ተቐሚጠ ኣለኹ፤ ግናኸ ሰብ እምበር ኣምላኽ ኣይኮንካን፣ ዋላ እውን ንልብኻ ከም ልቢ ኣምላኽ እንተ ኣቐመጥካዮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “አንተ የሰው ልጅ ሆይ! የጢሮስን አለቃ እንዲህ በለው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልብህ ኰርትዋል፥ አንተ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ እግዚአብሔርም በባሕር መካከል እንዲቀመጥ እኔም ተቀምጫለሁ ብለሃልና፤ አንተ ሰው ስትሆን ልብህን እንደ እግዚአብሔር ልብ ብታደርግም አንተ እግዚአብሔር አይደለህም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰው ልጅ ሆይ፥ የጢሮስን ገዥ እንዲህ በለው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ልብህ ኰርቶአል አንተም። እኔ አምላክ ነኝ፥ በእግዚአብሔር ወንበር በባሕር መካከል ተቀምጫለሁ ብለሃል፤ ነገር ግን ልብህን እንደ እግዚአብሔር ልብ ብታደርግም አንተ ሰው ነህ እንጂ አምላክ አይደለህም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰው ልጅ ሆይ፥ የጢሮስን ገዥ እንዲህ በለው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልብህ ኰርቶአል አንተም እንዲህ ብለሃል፦ እኔ አምላክ ነኝ፥ በእግዚአብሔር ወንበር በባሕር ልብ ተቀምጫለሁ፤ ነገር ግን ልብህን እንደ እግዚአብሔር ልብ ብታደርግም አንተ ሰው ነህ እንጂ አምላክ አይደለህም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ላ አሳ ናአዉ፥ ጺሮሳ ካፑዋ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ነ ዎዛናይ ኦቶረቴዳ ድራዉ፥ ታን ጾሳ፤ ታን አባ ግዶ ግሸቻን፥ ጾሳቱዋ አራታን ኡታድ ያጋዳ። ኔን፥ ታን ጾሳዳን፥ አዳ ኤራንቻ ከሳድ ጋደ ቆፖፐነ፥ ኔን አሳፐ አትና፥ ጾሳ ግዳካ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Laa asaa na'aw, S'iiroosa kaappuwaa hawaadan yaagaade oda; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Ne wozanay otoretteedda diraw, Taani s'oossaa; taani abbaa giddo gishechchan, s'oossatuwaa araatan uttaad yaagaadda. Neeni, taani s'oossaadan, aad'd'eeda eranchcha kesaad gaade k'oppooppenne, neeni asaappe attina, s'oossaa gidakka. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Haysso asa nawu! Xiroose halaqas Ubbaa Haariza GODAY: «Ne wozinay otoron kumidi, ‹Tani xoossa; xoossa araatan abbaas giddo addan uttadis› gides. Aykkoska neni tani xoossa mala aadho eranchcha ga qoppikokka neni asa attiin xoos daakka. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ጺሮሴ ሃላቃስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፡ «ኔ ዎዚናይ ኦቶሮን ኩሚዲ፥ ‹ታኒ ጾሳ፤ ጾሳ ኣራታን ኣባስ ጊዶ ኣዳን ኡታዲስ› ጊዴስ። ኣይኮስካ ኔኒ ታኒ ጾሳ ማላ ኣ ኤራንቻ ቆፒኮካ ኔኒ ኣሳ ኣቲን ጾስ ዳካ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሳ ናአዉ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ፅሮሳ ሀላቃስ ኦዳ፦ ‘ነ ዎዛናይ ኦቶርትዳ ግሾ፥ ታኒ ፆሰ፤ ታኒ አባ ግዶን፥ ፆሳታ አራታን ኡታስ’ ያጋዳሳ። ኔኒ፥ ‘ታኒ ፆሳዳ፥ ጭንጫ ግዳስ ጋዳ ቆፕኮካ ነ አሰፐ አትሽን፥ ፆሰ ግዳካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Asa na7aw, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees gadas Xiroosa halaqa oda: ‘Ne wozanay otortida gisho, taani xoosse; taani abba giddon, xoossata araatan uttas’ yaagadasa. Neeni, ‘Taani xoossada, cinca gidas gada qopikoka ne asepe attishin, xoosse gidaka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለጢሮስ ገዥ እንዲህ በለው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ ‘ልብህ በትዕቢት ተወጥሮ፣ “እኔ አምላክ ነኝ፤ በአምላክ ዙፋን ላይ፣ በባሕሮችም ልብ ተቀምጫለሁ” አልህ። ምንም እንኳ እንደ አምላክ ጠቢብ ነኝ ብለህ ብታስብም፣ አንተ ሰው እንጂ አምላክ አይደለህም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የሰው ልጅ ሆይ! ልዑል እግዚአብሔር ለጢሮስ ንጉሥ እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፦ ‘ልብህ ስለ ታበየ እኔ አምላክ ነኝ በባሕሩ መካከል በአማልክት ዙፋን ላይ እቀመጣለሁ ብለሃል። ምንም እንኳ አንተ በሐሳብህ አምላክ ነኝ ብትል ሰው ነህ እንጂ አምላክ አይደለህም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ንመስፍን ጢሮስ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮ፤ ልብኻ ተዓብዩስ ኣነ ኣምላኽ እየ፤ ኣብ ማእኸል ባሕሪ ድማ፥ ኣብ ዙፋን ኣምላኽ ተቐሚጠ ኣለኹ ትብል ኣለኻ እሞ፥ ንልብኻ እኳ ኸም ልቢ ኣምላኽ እንተ ገበርካዮ፥ ንስኻ ሰብ ኢኻ እምበር ኣምላኽ ኣይኮንካን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንመስፍን ጢሮስ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገሮ፡ ልብኻ ተዐብዪስ፡ ኣነ ኣምላኽ እየ፡ ኣብ ማእከል ባሕሪ ድማ ኣብ ዝፋን ኣምላኽ ተቐሚጠ ኣሎኹ፡ ትብል ኣሎኻ እሞ፡ ምንም እኳ ንልብኻ ኸም ልቢ ኣምላኽ እንተ ገበርካዮ፡ ንስኻ ሰብ ኢኻ እምበር፡ ኣምላኽ ኣይኰንካን። |